Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ ወደ አዳማ በሚወስደው መንገድ ላይ በሰላም ሕንፃ ገላን ሳይት ኮንዶሚኒየም በሚወስደው መንገድ 3000 ሜ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፡፡ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4359040
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 በየሎቱ (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 8,000 እስከ 70,000 (CPO)
  • opening dateበዚያው እለት 4:30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather , Medical Equipment And Supplies , Furniture , Stationery Materials

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቧንቧና ኤሌክትሪክ፣ ጽዳት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እና የህክምና መሳሪያዎች ግዥ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ፣ የአስቴሽነሪ እቃዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ እንዲሁም ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎች ፣የህትመት ውጤቶች ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እድትሳተፉ ይጋብዛል።

ተ.ቁየሎት ዝርዝርየሲፒኦ መጠን
ሎት 1የደንብ ልብስ30,000
ሎት 2አላቂ የስቴሽነሪ እቃዎች20,000
ሎት 3የቧንቧ ና ኤሌትሪክ እቃዎች8,000
ሎት 4አላቂ የጽዳት እቃዎች30,000
ሎት 5ቋሚ የቢሮ እቃዎች40,000
ሎት 6የተለያዩ የህትመት ውጤቶች20,000
ሎት 7መድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች70,000

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ፡-

  1. የዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው፣ በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት።
  2. በተጨማሪ እሴት ታስክ ተመዝጋቢነት መረጃ ማቅረብ አለበት።
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፍለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ ስም በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ለእያንዳንዱ ለሚሳተፉበት ሎት ማስያዝ ግዴታ አለበት።
  4. የጨረታ ጊዜ ጸንቶ የሚቆየው ለ45 ቀን ብቻ ነው።
  5. ተጫራቾች ዘወት በስራ ሰዓት በጤና ጣቢያው የፋይናስ ቢሮ ቁጥር 56 የጨረታ ሰነዱ በየሎቱ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  6. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተጫራቾች በአገር ውስጥ ምርት ላይ የተሳተፉና መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ብቻ ከክፍያ ነፃ ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ በማጻፍና መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ከዚያ ውጭ ከሆነ ግን (እቃ) እንደማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በመግዛትና በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።
  7. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች እቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ መስሪያቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባትና ማስረከብ አለበት።
  8. ተጫራቾች የሚያስገቡትን የእቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዶችን ዋናውንና ፎቶኮፒውን ከማስረጃው ጋር በማደራጀት በታሸገ ፖስታ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  10. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሂሳብ ክፍል ይከፈታል፤ ነገር ግን በ11 ቀን በዓል ወይም እረፍት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  11. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  12. አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ እደተገለፀለት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ዋስት ማስያዝ ግዴታ አለባቸው።
  13. ተጫራቾች ባሸነፉበት እቃዎች ብዛት መስሪያ ቤቱ 20% በመጨመርም 20% በመቀነስም ውል መስጠት ይችላል፤ እንዲሁም ጤና ጣቢያው የተሸለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ ወደ አዳማ በሚወስደው መንገድ ላይ በሰላም ህንፃ ገላን ሳይት ኮንደምንየም በሚወስደው መንገድ 3000 ሜ ገባ ብሎ ይገኛል።
ስልክ ቁጥር 011-4-35-90-40

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Gelan Health Center (Akaki Kaliti Sub-city, Woreda 12) seeks suppliers in seven lots: uniforms, stationery, plumbing and electrical items, cleaning supplies, office furniture, printing, and medicines and medical equipment. Open to licensed, VAT-registered suppliers.
Save Tender