Tenders

228 published today

Closing within 48 hours, soonest first.

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

Buyer በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረጻና ማሰራጫ ማስ/ጽ/ቤት

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 7 Nov · today ጥቅምት 28, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ107ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ

Region Oromia

Closes 7 Nov · today ጥቅምት 28, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መጠን

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ One units of 196 - 257 HP Long Reach Hydraulic excavato ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ

Region South Ethiopia Regional State

Closes 7 Nov · today ጥቅምት 28, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ብር 500,000.00

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)

Region Addis Ababa(city)

Closes 7 Nov · today ጥቅምት 28, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ብር 100,000