Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረጻና ማሰራጫ ማስ/ጽ/ቤት
  • Address አ/አበባ ሜክሲኮ ካለው EBC ትራንስሚተር ጥገና ዲቪዥን ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917153110
  • Website
  • Deadline07 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሚዛን አማን ሲሆን የጨረታው ሰነድን ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ30/2/2019 በ9:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Telecommunication Equipment , Computer Laptop And Accessories

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረጻና ማሰራጫ ማስ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

I. የጨረታው ዓይነት

1. ለ'DX-10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫነት የሚያገለግሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች

2. የተለያዩ ዓይነትና ጥራት ያላቸው ዴስክቶፖች እና ሌሎች ተያያዥ የኢሎክትሮኒክስ ዕቃዎች

3. የሞተር ሣይክል ግዥ

II. የጨረታ መስፈርቶች

I. አቅራቢው የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

II. የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣

III. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN No/ ያላቸው፣

IV. የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣

V. በዘርፉ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣

VI. ከዘመኑ ግብርና ታክስ ዕዳ ነፃ መሆናቸውን የሚገልፅ የገቢዎች ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች ለውል ማስከበሪያ የሚሆን በቂ ዋስትናና ለዋስትና ሊበቅ የሚችሉ ማስያዥዎችን 10% ማቅረብ ይጠበቅበታል። ማለትም

  • በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ለተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ወይም በሲፒኦ/CPO/ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ/ህጋዊ ትዕዛዝ ያለው ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  • ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ረፋዱ 4:00 ሰአት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ መግዛት ይችላሉ። ስለሆነም ለእያንዳንዱም የማይመለስ ብር

1. ለሎት 006፡- ለኮምፒዩተሮች፣ ዴስክቶፖችና ሌሎች ተያያዥ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 500(አምስት መቶ ብር)

2. ለሎት: 001 - DX-10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫነት ለሚያገለግሉ ዕቃዎች 500(አምስት መቶ ብር)፣

3. ለሎት: 004፡- ለሞተር ሣይክል ግዥ 500(አምስት መቶ ብር)፣ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀ/ማ/ እና ማስ/ጽ/ ቤት የማይመለስ በጽ/ቤቱ የእንባ ሂሳብ ቁጥር 1000023191718 ገቢ በማድረግ የባንክ አድቫይስ መሠረት አ/አበባ ሜክሲኮ ካለው EBC ትራንስሚተር ጥገና ዲቪዥን ቢሮ የጨረታውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሚዛን አማን ሲሆን የጨረታው ሰነድን ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ30/2/2019 በ9:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ - በ0917151388/ 0917153110
ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of DX-10 AM broadcast transmitter spare parts, desktop computers and related electronics, and motorcycles for the Mizan education radio office. Bidders must hold a valid business licence, TIN, VAT registration, supplier certificate, and a tax clearance letter.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender