Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115579684
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline07 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 500,000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበ16ኛው ቀን (ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ)
  • Categories Construction Equipment And Machinery , Construction Machinery

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ One units of 196 - 257 HP Long Reach Hydraulic excavato ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ


Purchase of One units of 196 - 257 HP Long Reach Hydraulic excavator ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- አግጨ/0019ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ One units of 196 - 257 HP Long Reach Hydraulic excavato ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ120 ቀን የባንክ ዋስትና/ BID BOND/ ,በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር supplier List ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፤ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2:00-6:00 ከሰዓት በኋላ ከ7:00-10:30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2:00-6:00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት፣ ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተጠቀሰው ነው፡፡
    5.1. ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡
    ስልክ ቁጥር:- 09-91-14-94-85/0986862766/ 0940209464
    አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
  6. ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች አንድ ላይ የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የማሽኑ ርክክብ የሚፈፀመው ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የሚገኝበት ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰላማጎ ወረዳ ኃይል ውሃ ቀበሌ ኦሞ ነው፡፡
  8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው፡፡
  10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ Tel- 0940209464 ኃይል ውሃ
አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ Tel: 09-91-14-94-85/0986862766 አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
Omo Kuraz No. 2 Sugar Factory seeks to buy one 196–257 HP long-reach hydraulic excavator via national open tender. Bidders must submit a CPO or unconditional 120-day bank guarantee, valid trade license, TIN, VAT registration, supplier-list certificate, and current tax clearance.
Save Tender