የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የከተማው ስፖርት መዝናኛ ስታድዬም ግንባታ ቀደም ስል የተጀመረውን ሥራ በጠጠር የማስሞላት ሥራ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተሻለ ጥራት ለማሰራት ማሽን ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የከተማው ስፖርት መዝናኛ ስታድዬም ግንባታ ቀደም ስል የተጀመረውን ሥራ በጠጠር የማስሞላት ሥራ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተሻለ ጥራት ለማሰራት ማሽን ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታው መስፈርቶች
- በዘርፉ የስራ ፈቃዳቸው ደረጃ G/C4/አራት እና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው፤
- የታደሰ የሥራንግድ ፈቃድ 1የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሳርትፊኬት ተጨማሪ እሴት ታክስ ‘የሥራተቋ/ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት፤ ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ እንዲሁም በአቅራቢነት ምዝገባ የተመዘገበ መሆኑን ኮፒ ማቅረብ የሚችል
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በሁሉም ፓስታዎች ላይ የድርጅቱ ክብ ማህተም ያረፈበት ሆኖ ለቴክኒኩ፣ ኦሪጅናልና 1ኮፒ ለየብቻው _ በታሸገ ኢንቨሎፕ 2ቱንም በአንድ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ ፖስታ ሆኖ ፋይናንሻሉን 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ 3ቱንም በአንድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታው ማስታወቅያ በጋዜጣ በይፋ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ30/ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሆኖ ተጫራቾች (ህጋዊ ወክሎቻቸው) በተገኙበት በ31ኛው ቀን ከጧቱ4:00ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ 4:30ሰዓት ላይ በባምበሲ ከተማ አስ/ርገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ክፊል በተባለው ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100.000/አንድመቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች አሸናፊ ሆኖ ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታ ሰነዱን ከባም/ከተማ አስ/ርገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር ለከተማው ገቢ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነድ አድራሻ ለባም/ከተማ ስ/ር/ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ተብሎ መፃፍ አለበት
- ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውሎ ማግኘት /0948349946/0917422582/ ይችላሉ።
ማሳሳቢያ:- የጨረታው መከፈቻ ቀን በበዓል ቀናት እንድሁም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተባለው ሰዓት ይከፈታል።በተጨማሪም የምታቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናልም ሆነ ኮፒው በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት።
የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Benishangul-Gumuz regional government's Bambasi town office seeks machine-equipped bidders to fill the previously started works of the town's sports and recreation stadium with gravel and complete it to proper quality standards. Bidders need a G/C4 or higher construction license and valid registration documents.
