ሎደር፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን፣ ፕራይም ኮት፣ መለዋወጫ፣ ዘይትና ቅባት፣ የግንባታ ግብዓቶችና ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ (01/2019) - እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ ሎደር ማሽን፣ሻወር ትራክ፣ሞባይል ክሬን፣ቢትመን ግሬድ 60/70፣ፕራይም ኮት (M-30)፣የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት፣ የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃ፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣የቢሮ ቋሚ እቃ፣አላቂ እቃ/የጽህፈት መሳሪያ/፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣የተፈጨ ጠጠር፣ የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
2ኛ. ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች ህጋዊና የታደሠ የንግድ ወይም የስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
- የግዥ መጠን ከብር 700,000 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ መጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚገዙ ሎደር ማሽን፣ሻወር ትራክ፣ሞባይል ክሬን፣ቢትመን ግሬድ 60/70፣ፕራይም ኮት (M-30)፣የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት፣ የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣አላቂ እቃ/የጽህፈት መሳሪያ/ እና የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የአገለገሉ እቃዎች፣ የተፈጨ ጠጠር፣የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ አይነትና ዝርዝር ማግለጫ ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ሎደር ማሽን፣ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን፣ ፕራይም ኮት (M-30)፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የህንጻ መሳሪያ፣የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት፣የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣አላቂ እቃ/የጽህፈት መሳሪያ/ እና የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣የአገለገሉ እቃዎች፣የተፈጨ ጠጠር፣ የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ ብር ወይም እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% ከነቫቱ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ከተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
- የውጭ ሀገር ገንዘብ ምንዛሬ ተመን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኩል ለውጥ ከተደረገ በጨረታ ሰነድ ላይ የተሞላው ዋጋ የማይቀየር ወይም የዋጋ ማሻሻያ ተቋራጩ የማያደርግ መሆኑን
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ማለትም ለሎደር ማሽን፣ለሻወር ትራክ መኪና፣ሞባይል ክሬን የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር ለቢትመን ግሬድ 60/70 እና ለፕራይም ኮት (M-30) የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር ለተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/፣ ለህንጻ መሳሪያ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃዎች የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ለሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ የቢሮ ቋሚ እቃ፣ አላቂ እቃ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ለኤሌክትሪክ እቃ የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ ብር/ለተፈጨ ጠጠር፣የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ የማይመለስ ብር 500.00/ አምስት መቶ ብር ፣በመክፈል እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ማግኘት ይቻላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሣቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሠዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሁሉም ጨረታዎች ለተከታታይ 16 ቀን እስከ ጠዋቱ 4:00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ16ኛው ቀን 4:30 ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ እስከ 16ኛው ቀን እስከ ጧቱ 4:00 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል በዚሁ ሰአት ይታሸጋል፡፡ የጨረታ ሳጥን ከታሸገ እና ጨረታ መከፈት ከጀመረ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ ተቀባይነት የሌለውና ተጫራቹን ከጨረታ ውድድር ውጭ መ/ቤቱ የሚያደርግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች ያቀረበው የጨረታ ሰነድ ፖስታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ የሌለው ከሆነ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሞላው ዋጋ የማይነበብና ተጫራቹም ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚሆን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች ዋጋ መሙላት የሚችለው መ/ቤቱ ባቀረበለት የዋጋ መሙያ ሰነድ ብቻ ሲሆን በሌላ ወይም በራሱ የዋጋ መመሊያ ሞልቶ ቢያቀርብ ተጫራቹን መ/ቤቱ ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚያርግ እና በሁለት ዋጋ መሙሊያ ሞልቶ ያቀረበውን ተጫራች መ/ቤቱ በህግ የሚጠይቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው ለሁሉም እቃዎች የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ መ/ቤት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሠዓት ይከፈታል የሚከፈትበት ቀን የበዓላት ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ካልተገኙ ተቋራጩ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ደሴ ከተማ እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ መ/ቤት ድረስ በራሱ ማጓጓዥ ፣ የማስጫኛ እና ማውረጃ ወጭን ሸፍኖ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ ለውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% የሚያስይዙ መሆኑን
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ቁጥር 033 311 23 29/23 28/23 27/23 26 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ :- ደሴ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ህንጻ 3ኛ ፎቅ
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
✨ messages.ai_summary
Edget General Contractor invites bids for supply of loaders, shovels, mobile cranes, bitumen 60/70, prime coat M-30, vehicle/machinery spare parts, construction tools, oils and lubricants, soil-testing lab equipment, staff uniforms, office supplies, cleaning and electrical materials, crushed stone, construction stone and sand, plus sale of used items. Bidders need a valid business license, TIN, and VAT registration if purchase exceeds ETB 700,000.
