በጅማ ዞን መንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የግል ድርጅቶች እና ጥቃቅንና አነስተኞችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመንገድ ግንባታ ሥራ ማሽኖችን፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ሎቤድ፣ ሻወርትራክ፣ ባክ-ሎደር እና ሲኖትራክ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ -3 ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Maya City Finance Office invites registered Contractors of Category GC-2/ RC-2 and above with their professional and trade license valid for the year 2018 E.C.
ERCS Oromia Regional Office invites eligible bidder who have legal licenses and experience to Procure the following Materials: -
ERCS Oromia Regional Office invites eligible bidder who have legal licenses and experience to procure he following items (Poster and Teardrop).
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሞጆ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የጊንቢቹ ፈንታሌ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለማዘጋጃ ቤት አስፓልት ዳር የመንገድ መብራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይመለከታል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች ማቅረብ የሚችሉትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፈፃፀም ከሳሽ ራቢያ ጃፋር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሃመድ እና ጣልቂ ገቢ ነኢማ ሙከታር መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልከቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 3 አለም ባንክ አካባቢ ስልጤ ሰፈር አንሻ መስጊድ አካባቢ በኮብል እስቶን መቶ ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ የመኖሪያ እና የንግድ ቤት አዋሳኝ በምስራቅ - ተካ አሰፋ እና ብርሃኑ ደስታ፣ በምዕራብ መሐመድ፣ በሰሜን የመኪና መንገድ፤ በደቡብ ከድር መሓመድ መካከል የሚገኝ ሆኖ የይዞታው ስፋት ሰባት መቶ ስልሳ ስድስት ካሬ ሜትር (766ሜ2)የሆነ በባለሙያ የቀረበውን ግምት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 661,824.00 (ስድስት መቶ ስድሳ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሃያ አራት) በ 06/02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡ 30 (ሶስት ሰዓት እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል) አወዳድሮ አብላጫ ዋጋ ለሰጠው አካል የሚሸጥ ስለሆነ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው በቦታዉ ተገኝቶ ለመግዛት የሚችል መሆኑን በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት እያሳወቀ ተጫራቾች በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም በስንቄ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1079807071216 በሆነው ገቢ በማድረግ CPO ይዘው እንዲቀርቡ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት አስመጭዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተዉ የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም ANGLE VALVE፣ WOODEN DOOR FRAME፣ LED STRING LIGHTS MULTI-PURPOSE PRECISION SCREW DRIVER SET RUBBER NAIL FILTER, S/S MANICURE SET, METAL DECORATIVE CROSS & EYE CLIPER: S/S TV HANGING AIR? IMPACT WRENCH KIT MEN TROUSER, MEN SENDALE SHOE IMITATION, MEN SPORT SHOE BRAND & DIFFERENT PERFUMES AIR FILTER ELEMENT & FUEL FILTER SKMEI IRON ADULT HAND WATCH FOLDABLE KID MINI LAPTOP TABLE, RECHARGABLE HAIR BALL TRIMMER LINT REMOVER & ELECTRICAL SHOCK MOSQUITO KILLING LAMP LED UFO HIGHBAY LIGHT!! LABORATORY STOOL CHAIR ASPHALT EMULSIFIER CORRUGATED CARTON SHEET NON PRINTED BLADE FUSE WIRELESS EARPHONES & MOBILE GLASS SCREEN PROIECTOR & ELECTRICAL GUITAR WITH CASE ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጨረታ መለያ ቁጥር 0001/2017 የት/ቤቱ ቲን ቁ. 0073251921 አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት /ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡
ፋብሪካችን የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ88.3-609, ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎችን በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሴጅ በ2018 የበጀት ዓመት፦ የግንባታ እቃዎች በአንደኛ ጊዜ ለማግዛት በአንደኛ ጊዜ ለመግዛት "Medical Equipment spare part and Accessories EMA maintenance service agreement ለሁለተኛ ጊዜ ከማሰራት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::
The West Guji Zone Urban Development & Housing Office now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for construction works of the above G+4 B1 and B2 Office Building Interior Work".
Manna Woreda Administration office now invites a bid from eligible bides who are interested and capable to allocate a resources for "MANNA WOREDA ADMINSTRATIONBUILDING" to be constructed within 720 calendar days from the commencement date of the work
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን፣ የፈርንኒቸር ዕቃዎች፣ የማሽን፣ የኤሌከትሮኒክስ፣ የኤሌክትሪካል፣ የአውቶ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኮምፕዩተርና የኮምፑዩተር ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን LOT1. የደንብ ልብስ ሱፍ /ሙሉ ልብስ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች አላቂ የጽዳት፣ ኤሌክሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።