ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት Construction of Road Concrete በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ አይነቶቸ (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, Aluminum Covered IBC used. 250kg Labsa Empty drum, 240KG SLES Empty drum, Used Jerrycan cup, Sulphate Jumbo bag 1000kg, NOODLES bag 25kg, Dolomite bag 50kg, Soda Ash bag 50/40kg and other items)) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ እነቶች (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, .Almunium Covered IBC used .Wooden Pallet=150 used and .scrap pallet wooden=bundl ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን የተለያዩ ያገለገሉ የቤት እቃወች (ፍሪጅ፣ሶፋ፣ኦቭን፣እና የተለያዩ ያገለገሉ እቃወች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።