Tender Detail

Tender Details


ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት Construction of Road Concrete በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡

Repi Soap and Detergent PLC


26/1/2019 

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት Construction of Road Concrete በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

Repi Soap & Detergent PLC hereby invites eligible and qualified contractors to submit sealed bids for the Construction of Road Concrete Pavement at Alem Gena Plant.

The scope of work includes the construction of approximately 1,174 m² of 200 mm thick Jointed Unreinforced Concrete Pavement (JUCP), including site preparation, earthing work, concrete paving works, dowel and tie bar installation, expansion and contraction joints, curing, testing, and all associated civil works.

Interested bidders shall possess:

  • A valid and renewed business license in the relevant category;
  • VAT and TIN registration certificates;
  • Proven experience in similar concrete pavement or road construction projects;
  • Adequate financial and technical capacity to execute the works.
  • The offeror shall be a registered BC/GCof minimum grade 5 and above with previous related experience of finishing works and/or new construction works and should present a business license valid for the current physical year.

Interested bidders may obtain the bidding document from the Procurement Office of Repi Soap & Detergent PLC during working hours upon submission of the required documents.

Completed bids shall be submitted in sealed envelopes to the address stated in the bidding document on or before the bid closing date and time specified therein. Repi Soap & Detergent PLC reserves the right to accept or reject any or all bids without assigning any reason thereof.

  1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡ level sent
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ የሚስገቡትን በጠቅላላ ብር  10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 18 ,2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምሰት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው እስከ ጥቅምት 6,2019 /October 16,2026 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የቴክኒካል እና ፋይናሺያል ኘሮፖዛላቸውን ዋናውንና ኮፒው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት  ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ጥቅምት 6,2019 /October 16,2026 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9.00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
  7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን  ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113693518 /0992921872

 

Save Tender