ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Repi Soap and Detergent PLC
የጨረታ ማስታወቂያ
ቀን፦ 5/ 9/2018
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡–
- የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
- ተጫራቾቸ የVAT ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው.
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው እስከ ግንቦት 15,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የትራንሰፖርተ ጭነት መጠን
5.1 ,14 ሰዉ መጫን የሚችል ሀይሮፍ / ኮስትረ ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና የእንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆን የኖርበታል.
- ጨረታው ግንቦት 15,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት ፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
- ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ተጨራች ከጨረታ ዉድቅ የሆናል ፡፡
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872
