Tender Detail

Tender Details

  • Company Repi Soap and Detergent PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline19 Aug 2026, 2:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-19 03:00:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ  (Reject Sesame Seed )  በጨረታ አወዳድሮ  መሸጥ  ይፈልጋል።

Repi Soap and Detergent PLC


ቀን፦5 /12/2018

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ  (Reject Sesame Seed )  በጨረታ አወዳድሮ  መሸጥ  ይፈልጋል።

  ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡–

  1. የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለውና ማቅርብ ይሚችል መሆን ይኖርበታል፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ)ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  ጀምሮ ባሉት  አምሰት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ አየር ጤና /ግራር ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  4. ጨረታው እስከ ነሀሴ 13,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ነሀሴ 13,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ተ.እ.ታ በፊት መሆን አለበት እና ከዚህ በላይ የተዘርዘሩትን ህጎች ያላሞላ ተጫራች ዉድቅ ይሆናል፡፡
  8. እቃወችን ማየት የሚቻለዉ ቀን ማክሰኞ እና እሮብ ብቻ ነዉ እና ባሸነፉት ዋጋ ለ 3 ወር ዉል ፈርሞ እቃዉ በተገኝ ግዜ ማንስት የሚችል ፡፡
  9. እቃዉን ማየት የሚቻለዉ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለም ገና  ግቢ ዉስጥ እና ታይም ኤክስ ግቢ(Timex warehouse) ነዉ.

ማሳሰብያ– ዋጋ ከነቫቱ ያስገባ ተጯራች  ዉድቅ ይሆናል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ስልክ ቁጥር  0992921872

Save Tender