የአላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ - የጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞንታርቦ ዲጂታል ፎቶ ካሜራ እና ሌሎች የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWNP-CWA-phase two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል፡- በሎት1. የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ (MHM) ግንባታ በያይቄ፣ በፋራጎሳ፣ በኡጋየሁ፣ በቆላ ሙላአቶ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት ግንባታ በዋጂፎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፤ በሎት2. የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት እና የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ ግንባታ በፋራጎሳ ጤና ኬላ፣ በፉራ ጤና ኬላ፣ በዛላ ባራና ጤና ኬላ ፤በዶሼ ቀበሌ ጤና ኬላ እና የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት ግንባታ በኡጋየሁ ቀበሌ ጤና ኬላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWNP-CWA-phase two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን ፤ ሞተር ሳይክሎችን ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ጀነሬተሮች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ፈልጓል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።