Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ብርብር)
  • Address ብርብር ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 452 0015
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ብር 15,000 (CPO፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም የባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበ16ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Ict Equipment'S And Its Accessories , Stationery Materials

የአላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ - የጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት

በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ብርብር)


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል :-

  1. አላቂ የቢሮ ዕቃ እና የጽህፈት መሳሪያ
  2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት -

  1. በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ፣ የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት (E-GP system) የተመዘገበ፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid security) ለአላቂ የቢሮ ዕቃ እና የጽህፈት መሳሪያ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር እና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንት (unconditional bid bond) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል እና ደረሰኙን በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ከም/ዓ/ወ/ፋ/ፐ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማሸግ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እንዲጨምሩ እያሳሰብን፤ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን በጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ልክ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. አሸናፊ ድርጅት የጨረታ ሰነድ በተከፈተ በሰባተኛው ቀን የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል ይፈራረማል፡፡
  7. የጨረታው ሣጥን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፐ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ይገኛል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

በደ/ኢ/ክ/ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0464520015/0464520009 (ብርብር)

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
West Abaya Woreda Finance & Plan Office (Gamo Zone, South Ethiopia) seeks suppliers for office supplies, stationery, and electronic equipment for sector offices. Bidders must hold a valid trade license, TIN, VAT registration, and E-GP registration.
Save Tender