Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ብርብር)
  • Address ብርብር ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 452 0015
  • Website
  • Deadline20 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን ፤ ሞተር ሳይክሎችን ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ጀነሬተሮች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ፈልጓል፡፡

በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ብርብር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን ፤ ሞተር ሳይክሎችን ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ጀነሬተሮች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ፈልጓል፡፡ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ለሐራጁ የተዘጋጀውን የመነሻ ዋጋ የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብቻ በምዕራብ ዓባያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ክፍያውን በመፈጸም ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ከምዕራብ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ የሚቻል ሲሆን፤

 

ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 30% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ሐራጁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በግልጽ ይካሄዳል። ሐራጁ የሚካሄዱበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል።

 

ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0464520015/0464520009

 

በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ብርብር

 

Save Tender