የICT መሳሪያዎች ግዥ (LCD Projector፣ Desktop Computer እና Laptop) - ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብዓት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለሠርግ አዳራሽ የሚሆኑ ክብ 60 ጠረጴዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሆኑ ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር ከአዲስ አበባ ውሃና ፋሳሽ ባለስልጣን ፈቃድ ያገኘ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮውን ማከናወን ከሚችሉ ተቋማት አገልግሎቱን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ116 ሠራተኞች የጤና መድን ሽፋን ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን የጤና መድን ሽፋኑ አጠቃላይ ጤና፤ የአይን፤ የጥርስ፤ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት እንዲሆን ይፈልጋል።