ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግዳዱ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡
በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም አምራች (አቅራቢ) ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ut not ከሚገኘው የድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን።
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስበስጠ መረጃ: 0974-17 66 00 0974-17 66 17
