Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address የቀድሞ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ማግባንዝ ህንጻ ላይ በሚገኘው ኢ/ኤ/አ ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-114705377
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺ.ህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee)
  • opening dateጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላይ ይከፈታል
  • Categories Furniture And Furnishing , Carpets And Curtains , Interior Design Service And Material

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ብ/ግ/ጨ/002/2019(NCB)

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል ::

ተቁየእቃው አይነትየመዝጊያ ቀንና ሰአትየመክፈቻ ቀንና ሰአትየጨረታ ማስከበሪያ
1የመስኮት መጋረጃ (ስራና ገጠማ)ጥቅምት 26 ቀን 2019 ከቀኑ 8:00ጥቅምት 26 ቀን 2019 ከቀኑ 8:3050,000/ሀምሳ ሺ.ህ ብር/
  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፤የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
  2. የጨረታ ሰነዱን ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000173799946 (EEU-South Addis Ababa Region Customer Contribution) በማስገባትና ደረሰኙን ይዞ በመምጣት የኢ.ኤ.አ. የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ከቀድሞ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ማከቤንዝ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ መግዛት ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺ.ህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ..ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ብ/ግ/ጨ/0002/2019 (NCB) የሚል ምልክት በማድረግ እና የጨረታ ቁጥሩን በመፃፍ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በኢ.ኤ.አ. የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ከቀድሞ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት ማከቤንዝ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላይ ይከፈታል::
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2:00-6:00 ከሰዓት 7:00-11:00 እና ቅዳሜ ጠዋት 2:00- 6:00 ሰዓት ማግኘት ይችላሉ ::
  7. የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-114705377 መደወል ይችላሉ::

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility, South Addis Ababa Region, seeks eligible firms to supply and install window curtains for offices on the 6th to 8th floors. Bidders must be legally licensed in the sector, provide renewed business license, tax payment and VAT registration evidence.
Save Tender