Tender Detail

Tender Details

  • Company ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
  • Address ከመሳለሚያ ሠፈረ ሠላም ወደ መድሃኒዓለም ት/ቤት በሚወስደው አስፋልት ያኔት ኮሌጅ ከፍ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112739712
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 10,000 እስከ ብር 50,000 (CPO)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Office And Home Furniture , Educational And Training Equipment And Machinery

የመደበኛ ዕቃ ግዥ - ስቴሽነሪ፣ ፅዳት፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር፣ የመኪና እቃዎችና የስልጠና እቃዎች (12 ሎት፣ 001/2019) - ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የመደበኛ ዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019

በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እያሳወቅን፡፡

ተ.ቁየእቃው አይነትየሎት አይነትየጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን (በኢትዮጵያ ብር)
1ስቴሽነሪ እና ቶነሮችሎት112,000 ብር
2የፅዳት እቃዎችሎት211,000 ብር
3የደንብ ልብስ ፣የዴኮር እቃዎች እና የምርቃት ጋዎንሎት330,000 ብር
4የቢሮ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር እቃዎችሎት450,000 ብር
5የመኪና አላቂና ቋሚ እቃዎችሎት510,000 ብር
6የሲቪልቲፊኬክና የህንጻ ጥገና እቃችሎት610,000 ብር
7የእንጨት ስራ ት/ክፍል አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እቃዎችሎት740,000 ብር
8የጋርመንት እና ሌዘር አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እቃዎችሎት840,000 ብር
9የአውቶሞቲቭ ት/ክፍል አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እቃዎችሎት940,000 ብር
10የከተማ ግብርና ት/ክፍል አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እቃዎችሎት1020,000 ብር
11የሆቴል ምግብ ዝግጅት፣ፀጉር ስራ ት/ክፍል አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እቃዎችሎት1115,000 ብር
12የአይሲቲ ት/ክፍል አላቂ እና የጥገና የስልጠና እቃዎችሎት1210,000 ብር

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  1. ከላይ በተጠቀሱት በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴቴ ታክስ (የቫት ሠርተፊኬት) ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በአቅራቢዎች መመዝገቢያ ላይ ራሳቸውን የመዘገቡ
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር/10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ መ/ግ/ቡድን የማይመለስ ለየአንዳንዱ ሎት 300 ብር(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ በሚወዳደሩበት ሎት የተጠየቀውን ሰነድ ዋናውን ይዘው መምጣት ይጠበቅበታል፡፡
  4. ተጫራቾች ሲፒኦ (CPO) ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ስም ማሰራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በእያንዳንዱ ላይ ቫትን ያጠቃለለ መሆን አለበት ዋጋው ቫትን ያላጠቃለለ ከሆነ ከጨረታ ውድቅ ይሆናል፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ ፍሉድ የተጠቀመ ከሆነ እና በጉልህ የማይነበብ ከሆነ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች ተወዳድረው የሚያስገቡት ዕቃ ደረጃውን የጠበቀ መሆን እንዳለበትና በተወዳደረባቸው ሎቶች በሙሉ ከጨረታው ቀደም ብሎ የዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል ናሙና ያልቀረበባቸው የዕቃ ዓይነቶች ከውድድር ውጪ ይሆናሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የወሰዱትን/የገዙትን/ የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ሰነዱን ሙሉ በሙሉ መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡ ሰነዱን ሙሉ ለሙሉ ካልተመለሰ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የመደበኛ ጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በተናጥል በታሸገ ኢንቨሎፕ ፖስታ/ በማሸግ በአንድ ፖስታ በማጠቃለል አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል በተጨማሪም
  9. አሸናፊው ተጫራቾች ያሸነፈውን ጠቅላላ ዕቃዎች ትራንስፖርትና አውራጅ የጉልበት ሰራተኛ በመመደብ ለኮሌጁ ንብረት ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  10. ተጫራቾች በጨረታ ሲያሸንፉ 10 (%) ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. የጨረታው ሳጥኑ በ11ኛው ቀን በጠዋቱ 4:00 ሠዓት ታሽጎ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ መ/ግ/ቡድን ይከፈታል፡፡
  12. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን በበዓላት ቀን/እሁድና ቅዳሜ/ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡
  13. ኮሌጁ 20% ያሸነፉበትን እቃ የመጨመር የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ:- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ :-ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ መ/ግ/ቡድን ስ.ቁጥር 0112739712 ልዩ ስሙ - ከመሳለሚያ ሠፈረ ሠላም ወደ መድሃኒዓለም ት/ቤት በሚወስደው አስፋልት ያኔት ኮሌጅ ከፍ ብሎ

ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Procurement of regular supplies in 12 lots: stationery and toners, cleaning materials, uniforms and ceremonial gowns, office electronics and furniture, vehicle parts, civil and building maintenance items, and consumable and fixed training materials for woodwork, garment and leather, automotive, urban agriculture, hotel and food preparation, hairdressing, and ICT departments. Bidders must hold a renewed business license, TIN, and VAT certificate, be registered on the suppliers list, submit samples, and quote VAT-inclusive prices.
Save Tender