ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሆኑ ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው። በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሆኑ ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
No |
Item |
Quantity |
Remark |
|
1 |
16 Channel IP Camera NVR |
1 |
New |
|
2 |
4 MP Network Cameras (Fixed Dome & Bullet Variants) |
6 |
New |
|
3 |
Canon 5D Mark IV camera |
1 |
New |
ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C116 በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 09 74 17 66 00 መደወል ትችላላችሁ።
