Tender Detail

Tender Details

  • Company Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)
  • Address ጀሞ 1 ለቡ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 74 17 66 00
  • Websitehttps://www.heuc.edu.et/
  • Deadline06 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineThe Reporter
  • Bid Document Priceብር 1,000.00
  • Bid Securityብር 50,000.00 (CPO)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Computers

የICT መሳሪያዎች ግዥ (LCD Projector፣ Desktop Computer እና Laptop) - ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ

Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ለግዥ የተፈለገው የICT መሳሪያዎች

NoName & Description of Item/ServiceQty.UnitRemark
1LCD Projector4
2Desktop Computer Core i5 16GB RAM and 1TB SSD, Support WIFI40
3Laptop Corei5 16GB RAM and 1TB SSD3
  • ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C-116 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ለዚህም ጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከቴክኒካል (ህጋዊነት) ዶክመንቱ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0974-17-66-00 ወይም 0974-17-66-17 መደወል ትችላላችሁ፡፡

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Hope Enterprise University College seeks suppliers for ICT equipment: 4 LCD projectors, 40 desktop computers (Core i5, 16GB RAM, 1TB SSD, WiFi), and 3 laptops (Core i5, 16GB RAM, 1TB SSD). Bidders must submit a bank-guaranteed CPO as bid security. The college reserves the right to cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender