በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017/2018 የተበጀተ ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ምንጣፍ፣ መጋረጃ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ ጽዳት እቃዎችና፣ የጽህፈት መሳሪያዎችንና የቢሮ ምንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአይሣኢታ ፕራይመሪ ሆስፒታል የሚከተሉትን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The British Embassy in Ethiopia invites qualified and experienced service providers. to submit expressions of interest for the provision of the following services
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በ2018 በጀት ዓመት በሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አማካይነት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የአዳራሽ መጋረጃዎች፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ በሰቻና በሽቆ ቀበሌያት የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድና አንድ የመኪና መንገድ ድልድይ ስራ እና ለወረዳው ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በቆርቆሮ ለማሳጠር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡1 አላቂ ዕቃዎች፣ ሎት 2፡-ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ቋሚ ዕቃዎች እና ሎት 4 የኢቨንት ስራዎች፣ ሎት 5 የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይገባኝ ኮሚሽን ለራሱ እና በስሩ ላሉ ፑል መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሎት1፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት2፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና መጋረጃ ሎት3፡- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ሎት 4፡- IT አይቲ ዕቃዎች (ሰርቨር) Server ፣ ሎት 5፡- Toner (የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለም) እና ሎት 6፡- ፈርኒቸር/የእንጨት ስራ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዳግማዊ ብርሃን ቁ.1-ቅድመ-አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች፣ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የአይሲቲ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መድሃኒቶች እና የክሊኒክ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ፣ የከብቶች መኖ ግዥ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ዐቃቤ ህግ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አዲስ ላስገነባው G+2 ህንጻ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን ማለትም ሎት አንድ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና ጥራቱ የተጠበቀ ሻተር መጋረጃ ከነማስገጠሚያው ዋጋ ጨምሮ፣ ሎት ሁለት ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከሃገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017/18 በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የወለል ምንጣፍ ዕቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር እስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites sealed bid from eligible qualified bidders for Supply of the following Items.
በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኩባንያችን ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ እቃዎች ፤ ጎማዎች ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የተለያዩ የመኪና እቃዎች ፣ የቶነር ካርቲሬጆች ፣ የስልክ ቀፎዎች ፣ ሻተር መጋረጃና የመጋረጃ አክሰሰሪዎች እንዲሁም ምንጣፍ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።