Tender Detail

Tender Details


የአይሣኢታ ፕራይመሪ ሆስፒታል የሚከተሉትን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ASAITA PRIMARY HOSPITAL (አይሣኢታ ኘራይመሪ ሆስፒታል)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአይሣኢታ ፕራይመሪ ሆስፒታል የሚከተሉትን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

1

Chair Ergonomic lumbar support

- 3D የጭንቅላት መደገፊያ

- የእጅ መደገፊያ

- የእግር መቀመጫ ያለው

2

Chair patient

3

Chair patient/Expert

4

Computer/Desktop

5

Fan USHA

6

Mat/carpet 20 care

7

Office table/በሊምኔት HDF ባለ 18mm የተሰራ 120cm በ60cm

8

Printer/ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን

9

Refregirator/LG 325 Liter

10

Regulator/stabilizer

11

Roto/tanker 10,000lit

12

Television-65" with accessory iv stand

13

Tv stand

14

Air conditioner/18 bite

15

Analog camera/canon 4k digital camera

16

Chair Ergonomic lumbar support

17

chair -high top/ እግር አልሙኒየም

18

Chair patient

19

Chair patient

20

chair swivel&lowback

21

Computer/desktop

22

Fan USHA

23

Generator 80 KVA

24

Laboratory chair/stool cheir

25

Laptop espextra

26

Laundary machine/ለሆስፒታል ልብስ ማጠቢያ

27

Lcd projector/sony venue projector

28

Mat/carpet 60 care

29

Material and Document support to health facilities to enable them providing quality GBV related medical cares

30

Office table

31

Out-door garden seat (wooden bench)

32

Oven/ለዳቦ መጋገሪያ

33

Photo copy machine/canon

34

Printer hp 404dn

35

Refregirator LG 325 Liter

36

Regulator /stabilizer glories SVC 1500 VA

37

Roto/tanke 25,000lit

38

Scanner/Xerox work center 3025

39

Shelf with locker (File cabinet) MDF

40

Stove/ለምግብ መስሪያ

41

Television-65" with accessory iv stand/Smart

42

Tv stand

 

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም በሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል በተጫራቾች ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚሁ ማስረጃ የሚሆን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ለLot1 ብር 70,000.00፣ ለLot2 ብር 10,000.00፣ ለLot3 ብር 30,000.00 ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለሚጫረቱበት ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስገቡት ዋጋ ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች ጨረታ ሲያሰገቡ ፋይናንሻያል እና ቴክኒካል ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ጨረታቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ከቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ 2:30 እስከ 10፡30 ባለው የስራ ሰአት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 በድርጅቱ አስተዳደር እና ፋይናንስ አገልግሎት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. አድራሻ፡-  አይሣኢታ ፕራይመሪ ሆስፒታል

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- 0911999775/0911075305

 

አይሣኢታ ኘራይመሪ ሆስፒታል

 

Save Tender