የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ለራሱ እና በስሩ ባሉ ፑል መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1:- የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ሎት2 - አይቲ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይገባኝ ኮሚሽን ለራሱ እና በስሩ ላሉ ፑል መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሎት1፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት2፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና መጋረጃ ሎት3፡- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ሎት 4፡- IT አይቲ ዕቃዎች (ሰርቨር) Server ፣ ሎት 5፡- Toner (የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለም) እና ሎት 6፡- ፈርኒቸር/የእንጨት ስራ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ለራሱ እና በስሩ ላሉ ፑል መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1- የጽሕፈት መሳሪያዎች ፤ ሎት 2- ፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች (እስካነር)፤ ሎት 3- ፕላንትና ማሽነሪ ጥገና ሎት 4- ህትመት ፤ ሎት 5- የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በ2017 በጀት አመት ሎት:- 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2፡- የደንብ ልብስ፣ ሎት 3፡- ፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች፣ ሎት 4፡- የህንጻ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች መግዣ፣ ሎት 5፡- ፕላንትና ማሸነሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡