በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሰጥ የማጣቀሻ መፅሐፍቶችን በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ መፅሐፍቶችን 1,450/አንድ ሺ አራት መቶ ሃምሳ/ አሜርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች፣ የጥገናና የእድሳት አገልግሎቶች ግዥ ጨረታ
Procurement of Printing and Publishing Services
ለአንደኛ ደረጃ ት/ቤት 1,450 የማጣቀሻ መፅሐፍት ግዥ - የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኢኦተቤ ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት)
የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ (ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019) - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን
የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት፣ የህትመት፣ የጽዳት፣ የመስተንግዶ፣ የጥገና እና ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ (12 ሎቶች, 01/2019) - የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት