በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሰጥ የማጣቀሻ መፅሐፍቶችን በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ መፅሐፍቶችን 1,450/አንድ ሺ አራት መቶ ሃምሳ/ አሜርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሰጥ የማጣቀሻ መፅሐፍቶችን በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ መፅሐፍቶችን 1,450/አንድ ሺ አራት መቶ ሃምሳ/ አሜርቶ ለመግዛት ይፈልጋል::
ተጫራቶች
- በጨረታው ለመወዳደር የሚያበቃቸው በሥራ ዘርፉ ፈቃድ ያላቸውና የታደሰ የዘመኑ ንግድ ስራ ፈቃድ መኖር አለበት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማስክር ወረቀት መቅረብ አለበት
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት መኖር አለበት
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር / በመክፈል ከድርጅታችን መውሰድ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ 2% በባንክ የከፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሚያስገቡበት ጊዜ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባቀረበው የመፅሐፍ አይነትና ብዛት ማቅረብ አለባቸው::
- ጨረታውን አሸናፊ ድርጅት ለአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሚሰጥ የማጣቀሻ መፅሐፍቶችን በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ መፅሐፍቶችን ውል ከተፈራረመበት ዕለት ጀምሮ በ2 /ሁለት/ ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል:: እንዲሁም በራሱ ትራንስፖርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል::
- የመፅሐፎቹ ብዛት በሚሰጠው ዋጋ መሰረት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል::
- ጨረታው ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም. 6:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት በኋላ 8:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-14-29-48 መጠየቅ ይቻላል::
- CPO የሚሰራበት ስም EOC – CFAO Genete Eyesus Child and Family Development Program Coordination Office በሚል ይሆናል::
አድራሻ
በየካ ክ/ከ ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ሚያዚያ 23 ት/ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Genete Eyesus Child and Family Development Program Coordination Office, under the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Child and Family Affairs Organization, seeks to purchase 1,450 Amharic reference books developed under the new curriculum for primary schools. Bidders must hold a valid renewed business license, provide VAT registration, and be on the suppliers list.
