Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋና መ/ቤት ሸገር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-36-61-05
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening dateጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓት
  • Categories Printing And Publishing , Stationery Materials

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃው አይነትየመዝጊያ ቀን እና ሰዓትየመክፈቻ ቀን እና ሰዓትየጨረታ ዋስትና መስከበሪያ
የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይልጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓትጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓትብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)

ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

  1. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
  2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያዘ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000482105592 EEU-ፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪክት በሚለው በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. አድራሻ፡- 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ስፐላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ / CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) “Ethiopian Electric Utility-Sheger Region” ስም የተዘጋጀ መሆን ይኖርበታል፡፡
  6. የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከባንክ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019 የሚል በማድረግ እስከ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚያው ቀን ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም 4:30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-011-522-65-04 መደወል ይችላሉ፡፡

11. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility Sheger Region seeks to procure printing of customer contract agreement files for its customer service centers under a public tender. Eligible bidders must be engaged in the sector with a renewed business license, VAT certificate, TIN, and proof of eligibility from the revenue authority, and must be registered on the government procurement supplier list.
Save Tender