የ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ የመኪና ጎማ ግዥ፤ የቢሮዉ ጥገና፤ ኤሌክትሮኒክስና ሶላር ግዥ፣ የውሃ ቦቲ ኪራይ፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ፤ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች፤ የግብርና ኬሚካሎች ግዥ፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳትና ውበት የጽሕፈት፤ መሣሪያዎች ግዥ የችግኝ እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት-1 - የጽህፈት መሳሪያ ሎት -2- የጽዳት እቃዎች፣ ሎት -3 ኤሌከትሮኒከስ፣ሎት -4-ፈርኒቸር ፣ሎት-5- የግንባታ እቃዎች ሎት-6- የውሃ እቃዎች ሎት-7- የመኪና እቃዎች ሎት 8-አመታዊ የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ብ ዕዝ የ401ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የትም/ትና ስልጠና የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህሙማን ቀለቦች፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና ለፅዳት አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቆችን (አቡጀዲ) እና የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብከመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ጉድጓድ ቆፋሮና መስመር ዝርጋታ እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ 150 CC ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለአራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (spare part) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሸን መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም እና ጥገና ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለከላላ ከተማ አስተዳደር ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፤ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃ፤ ሎት 3 የጽዳት እቃ፤ ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ እቃ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዴስክ ግ/ጨ C004/2018 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ104ኛ ኮማንዶ ከ/ጦር መምሪያ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የህሙማን ማገገሚያ እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ ንቃይ የእንጨት በሮችና የእንጨት ወንበሮች፤ ንቃይ ቴለር ካውንተርና የእንጨት ፓልቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ንብረቶች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖችና ከተሽከርካሪ የተፈቱ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Somali Regional Disaster Risk Management Bureau invites sealed bids from qualified eligible bidders for the Procurement of Iveco & Euro Truck vehicles spare part
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2018 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ጥሬ ዕቃ መለዋወጫዎች እና ሌሎች እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።