በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው የአትክልት ዘር /ማንጎና አቮካዶ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት-1 - የጽህፈት መሳሪያ ሎት -2- የጽዳት እቃዎች፣ ሎት -3 ኤሌከትሮኒከስ፣ሎት -4-ፈርኒቸር ፣ሎት-5- የግንባታ እቃዎች ሎት-6- የውሃ እቃዎች ሎት-7- የመኪና እቃዎች ሎት 8-አመታዊ የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት-1- የእንስሳት መድሃኒት ሎት -2- አላቂ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት-3- የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ሎት-4- ልዩ ልዩ ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት-5- የመኪና ቅባትና ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተሽከርካሪ የጥገና የእጅ ዋጋ (ጋራዥ) እና ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል