Tender Detail

Tender Details


ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።

Oromia Bank S.C (ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ)


 

የጨረታ ቁጥር: ግፋዳ/አፋማ/001/2018

 

ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2018

 

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሽያል ሴንተር ህንፃ ጎን ከሚገኘዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407-8-1 (ከአሴት እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል) በመውስድ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላል።

  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች አቃቂ ዩኒሳ አደባባይ አካባቢ (ከአንበሳ ቆርቆሮ ፋብሪካ ጎን) ከሚገኘው የባንኩ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀነ- 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  2. ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
  3. ለጨረታው ማስከበሪያ የብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  4. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

1

የተለያዩ ያገለገሉ ፕሪንተሮች /Printers/

84

2

የተለያዩ ያገለገሉ ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮች

32

3

የተለያዩ ያገለገሉ እስካነሮች /Scanners/

29

4

የተለያዩ ያገለገሉ የኔት ዎርክ ራዉተርና ኢስዊች

25

5

ያገለገሉ የኤ.ት.ኤም (ATM) ኮምፒዩተር ዩኒት (CPU)

25

6

የተለያዩ ያገለገሉ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች

12

7

የተለያዩ ያገለገሉ የገንዘብ መቁጠሪያና መለያ ማሽኖች

210

8

የተለያዩ ያገለገሉ የፋክስ ማሽኖች

45

9

የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ካልኩሌተሮች

44

10

ያገለገሉ የአዋራ ማፅጃዎች (Dust blowers)

4

11

ያገለገሉ የመተያቢያ መሽኖች /Type writer/

3

12

ያገለገሉ የዉኃ ማጣሪያዎች

3

13

ያገለገሉ ባለ አጭር መካከለኛና ረጅም መደገፊያ ተሸክርካሪ ወንበሮች

160

14

ያገለገሉ ባለ አንድ መቀመጫ የደንበኛ ወንበሮች

128

15

ያገለገሉ የገንዘብ ማስቀመጫ ሳጥኖች

38

16

ያገለገሉ የቡና የፎቶ ኮፒ ማስቀመጫ እና የገንዘብ መለያ ጠረጴዛዎች

38

17

የጥበቃና የጄነሬተር መጠሊያዎች/ ቤቶች

18

18

ያገለገሉ ባለ ሶስት /03/ መቀመጫ የደንበኛ ወንበሮች

19

19

ያገለገሉ ባለ 4-መሳቢያና ላቴራል የፋይል ማስቀመጫ ካቢኔቶች

16

20

የተለያዬ መጠን ያላቸዉ ዉጭ ሀገር ገንዘብ ምንዛሪ ማስታወቂያ አነስተኛ ሰሌዳዎች

66

21

የተለያዬ መጠን ያለቸዉ ያገለገሉ የቅ/ፍ ስም ማስታወቂያ የአቅጣጫ ማሳያ ሰሌዳዎችና ቦርዶች

19

22

ያገለገሉ የኮት መስቀያዎች

11

23

ያገለገሉ የመፅሐፍና ሰነድ ማስቀመጫ የቁም ሳጥኖች

7

24

የተለያዩ ያገለገሉ ባለ አራት ኪስ የካዎንተር መሳቢያዎች

7

25

ያገለገለሉ ከጣዉላ የተሰሩ የእግር መርገጫዎች

6

26

የተለያዩ የገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች

230

27

የተለያዩ ያገለገሉ የፍሎሬሰንት አምፑል ማቀፊያዎች

60

28

የተለያዬ ስፋትና ርዝመት ያላቸዉ ያገለገሉ የፍርስራሽ አሉሚኒየም ቁርጥራጮችና ፕሮፋይሎች

ባለበት

29

ከባንኩ ቅርንጫፎች የተነቀሉና የተለያዬ መጠን ያላቸዉ ያገለገሉ ካዎንተሮች

ባለበት

30

ያገለገሉና የወላለቁ ብረታ-ብረቶችና የብረት ቱቦላሬዎች

ባለበት

31

የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (Spare parts)

ባለበት

 

 

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ

መደበኛ ስልክ ቁጥር፡- 0115-57-20-37/96

ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር፡- 0987-27-25-54/0913-46-99-87/0911-69-53-48

 

Save Tender