Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and potential bidders participate to supply the under listed various Aluminium Accessories.
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ10ኛ ወለል በንፋስ ስልክ ቀለም የመቀባት ሥራ አጠቃላይ የቀለም፣ የማትሪያል እና የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለብቻ ወይም የእጅ ዋጋ ብቻ እንዲሁም የአልሙንየም ፓርቲሽን ሥራ በካሬ ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Procurement of Building Construction
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Aluminum Ceiling አቅርቦትና ገጠማ ግዥን አስመልክቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታን በአሉሚኒየም እና በላሜራ የማከፋፈል ሥራ ዕቃውን አክሲዮን ማኅበሩ አቅርቦ ማሠራት ይፈልጋል::
የሳኒተሪ እቃዎች፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት፣ PVD Coated golden mirror፣ ስካይ ላይት እና አልሙኒየም ሲሊንግ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ - ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ጨረታ ቁጥር 03/2019-06/2019)
Supply and Installation of Aluminium Partition Walls, Doors and Guard House Works (Framework Contract) - Siinqee Bank
በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.DA አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
Procurement of Civil work, supply & Installation of Electro mechanic work and Transmission Line of Serka River Micro Hydro Power scheme
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የስራ ክፍሎች የአልሙኒየም ፓርቲሽ እና የፋርማሲ ሼልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በተለያዩ ምክንያት የተጨፈለቁ የአልሙኒየም የቆርኪ ዘለበቶች ስለሚገኙ በጥሬ ዕቃነት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የቆርኪ ዘለበት ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡
Nib International Bank would like to invite sealed bids from eligible and experienced bidders for the procurement of the following goods and service through open tender.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የግንባታ ግብዓቶች ከዚህ በታች በሎት ተከፍሎ በተቀመጠው መሰረት በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣ አልሙንየም እና የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዳሸን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።