ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከታች የተዘረዘው ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የስራ ደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለሕትመት ግብኣት የሚውል የተለያየ ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለተሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የገላን ጉራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት እና ተርድኦ በጀት ተጫራቾችን ሎት፡-1. ፡-የፅህፈት መሳሪያ ሎት2፡ - የዕዳት እቃ ፡ ሎት፡-3 የህንጻ መሳሪያ ሎት፡- 4 ብትን ጨርቅ ሎት- 5፡-ቆዳ ጫማ ሎት፡ - 6፡የፕላስቲክ ቦት ጫማ ሎት 7፡-የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች ሎት 8፡-እድሳት እና ጥገና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አክሲዮን ማህበር ቀጥሎ የተመለከተውን መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች ለጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች የወንድ እና የሴት ጉርድ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- 1 መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች 2. የደንብ ልብሶች 3. የጽዳት እቃዎች 4. የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች 5. የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመከላከያ ጫማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል በበጀት ዓመት የሠራተኞች የአደጋ መከላኪያና ደንብ ልብስ ኮምፒዩተር ከነፕርንተር፣ የሁለት እግር ሞተር ሳይከል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣የዕዳት እቃ፣የደንብ ልብስ ግዥ፣የተለያዩ ህትመቶች፣የመብራት ዕቃ፣ዉሃ እቃዎች፣የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ፈርኒቸሮች ፣ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የመኪና ጎማ፣ መለዋወጪያ ፣ዘይት እና የወንበር ልብስ እንዲሁም የአከስጅን ሙሌት ከነማጓጓዣ እና ጫኝና አውራጅን ጨምሮ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አላቂ እቃዎችን መግዛትይፈልጋል፡፡
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ሎት 01- ጥራቱን የጠበቀ ለፖሊስ የሚያስፈልገው ሙሉ የደንብ ልብስ፣ ጫማ እና አልባሳት ሎት 01- ለምልምል አባሎች የሥልጠና ቱታ፣ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ፣ ሙሉ የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቻርጀርና usb cable መዳብ፣ internet switch ኮስሞቲክስ አልባሳት፣ ጫማ እና የልጆች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ charg pin፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች እና ባጃጅ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 006/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙ ከፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማቴሪያሎች በሎት በተቀመጠው መሰረት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሰሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል።