Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ከአዲስ አባበ በወልቂጤ መንገድ እስከ ሌራ ድረስ 255 ኪ/ሜ ወይም በቡታጅራ መንገድ እስከ ሌራ ድረስ 235ኪ/ሜ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912795389
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 30,000
  • opening dateበዚሁ እለት ከቀኑ 8:30
  • Categories Electrical And Electromechanical , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Office And Home Furniture , Stationery Materials , Vehicle tire

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቁሳቁሶች ማለትም ሞተር፣ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣አስቴሽነሪ እና የሞተር ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቁሳቁሶች ማለትም ሞተር፣ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣አስቴሽነሪ እና የሞተር ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ :-

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ ፤
  • የንግድ ፈቃድና የስራ ፈቃድ የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ለእያንዳንዱ ጨረታ የዋስትና 30,000/ ሰላሳ ሺህ ማስያዝ የሚችል ፤
  • የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ሰነዱን ከምዕ/አ/በ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ሰነድ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 300/ ሦስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናል እና 2ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶኩሜንቱን አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  • የጨረታ ሳጥኑ በዚህ እለት ከሰዓት 8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

ማሳሰቢያ :-

  • ከአዲስ አበባ በወልቅጤ መስመር ሌራ 256km ርቀት ላይ ይገኛል::
  • ከአዲስ አበባ በሆሳዕና መስመር ሌራ 258km ርቀት ላይ ይገኛል::
  • ተጫራቾች ያስያዙት ዋስትና እንደ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ::
  • የተወዳደሩ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መከፈቻ ቀኑን አይለውጥም::
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ጨረታ አሸናፊው አካል ያሸነፈውን ንብረት ወደ ወረዳችን ማዕከል ንብረት ክፍል አቅርቦ የማረከብ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፤

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0910502138 ወይም 0462340005

የምዕ/አዘ/በ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
West Azernet Berbere Woreda Finance Office (Silte Zone, Central Ethiopia) seeks suppliers of motorcycles, furniture, electronics, stationery and motorcycle tyres for woreda sector offices. Open bid.
Save Tender