Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsehay Insurance S.C (TISC) (ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 25111111970
  • Websitehttps://tsehayinsurance.com/
  • Deadline14 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30,000.00 ብር (CPO ወይም Unconditional Bank Guarantee)
  • opening dateህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Categories Electrical And Electromechanical , Maintenance And Repair , Finishing Work

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የህንጻ እድሳት ስራ (የቀለም ቅብ፣ ኤሌክትሪክ፣ የበር ቁልፎችና የቧንቧ ጥገና)

Tsehay Insurance S.C (TISC) (ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር: ፀኢ/ግንአመ/09/2026

የቀለም ቅብ፣የበር መዝጊያ ቁልፎች ፣ የቧንቧ መከፈቻና መዝጊያ እድሳት ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ አዲስ ወደገነባው የራሱ ዋና መ/ቤት ህንጻ ለመዛወር በዝግጅት ላይ ይገኛል፤ በመሆኑም አሁን በኪራይ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቦሌ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘውን ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ የእድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ያላቸው ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡

1. የሚከናወኑ ስራዎች

  • የቀለም ቅብ ዕድሳት ስራ
  • የኤሌክትሪክ መስመር መስተካከልና ሙብራት መቀየር ስራ
  • የበር ቁልፎች መተካከል ስራ
  • የውሃ ቧንቧ መክፈቻና መዝጊያ የጥገና ስራ

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security)

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 30,000.00 ብር (ሰላሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ማስከበሪያው በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በታወቀ የሀገር ውስጥ ባንክ የተሰጠ ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) መሆን አለበት። የኢንሹራንስ ቦንድ ተቀባይነት የለውም።
  • የጨረታ መክፈቻ ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ20 ቀናት ጸንቶ መቆየት አለበት።

3. ተጫራቾች የሥራውን ሁኔታ ፡- የቦታ ምልከታ (Site Visit) እና ዋጋ ማቅረቢያ ጊዜ፡

  • ከህዳር 2 ቀን 2019 እስከ ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በቦታው በመገኘት ህንጻውን መጎብኘት ይችላሉ፤

4. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ፡

  • ጨረታው ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ: ኩባንያው ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • አድራሻ፡ ጸሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት (የግዥ ክፍል)፣ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 106
  • ከመገናኛ ወደ ቦሌ አየር ማረፊያ ቀለበት መንገድ፣ ከቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ስልክ: 011-111-97 70/71 ወይም 011-111-98 27

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Tsehay Insurance S.C. seeks contractors to renovate its rented building in Bole, opposite the former Brass Hospital: repainting, electrical line and switch replacement, door lock replacement and water tap repair. Site visit available. Open bid.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender