Tender Detail

Tender Details

  • Company Yiha Real Estate P.L.C (ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ስቴድየም ቤተ ዛታ ሆስፒታል ፊት ለፊት "ይሓ ሲቲ ሴንተር" ህንጻ 2ኛ ፎቅ, Phone: 011-5-58-01-29
  • Website
  • Deadline19 Nov 2026, 4:26 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ይሓ ሪል እስቴት በይሓ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ለካፌ እና ሬስቶራንት የሚሆን ቦታ ኪራይ

Yiha Real Estate P.L.C (ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር)


የጨረታ ማስታወቂያ

የፈለጉትን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ከሁሉም አቅጣጫ ምቹ ቦታ የሚገኝ ለንግድ ተመራጭ የሆነ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ስቴድየም አከባቢ የሚገኝ 2B+G+M+11+ቴራስ ህንፃ (ይሓ ሲቲ ሴንተር) ለንግድ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች በማከራየት ላለፉት 13 ዓመታት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል:: በመሆኑም በአሁኑ ወቅት በህንፃው 3ኛ ወለል 303.85 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ክፍል እና የውጭ ቴራስ ዙርያመለሽ ወደ ዋናው መንገድ ከሜክሲኮ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኝ ጥሩ እይታ ያለው በመሆኑ ለካፌ እና ሬስቶራንት ተመራጭ ያደርገዋል::

የበረንዳው ሼድ (148.68) ካሬ ስፋት እና የውስጥ ይዘታ (Interior Design) ራሱ ሰርቶ በጨረታ መነሻ ዋጋ በካሬ ብር 1,100.00(አንድ ሺ አንድ መቶ ብር ከ00/100) በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለማከራየት ይፈልጋል:: ስለሆነም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አዲስ አበባ ስቴድየም አከባቢ ዋና መስሪያ ቤት ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንፃ 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር F2/12 የሰው ሃይል አስተዳደር በአካል በመገኘት ቦታውን ማየት እና የመወዳደሪያ ዋጋ የምትሰሩት የውስጥ (Interior Design) እና ፕሮፖዛል እስከ ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ/ም ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

አድራሻ:- አዲስ አበባ ስቴድየም ቤተ ዛታ ሆስፒታል ፊት ለፊት "ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር - 12
ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር- የቢሮ 0115580129/0115576954/ ሞባይል - 0922079575 /0911397239
ማሳሰቢያ:- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
Yiha Real Estate PLC is renting out, by open tender, a 303.85 square metre third-floor space with an outdoor terrace in Yiha City Center near Stadium, Addis Ababa, suited for a cafe and restaurant. Bidders submit interior design and price proposals.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender