Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ከተማ
  • Address ደቡብ ክልል ቦንጋ ከተማ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0473311903
  • Website
  • Deadline26 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1: ብር 50,000.00፤ ሎት 2: ብር 20,000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Stationery Materials , Cloth And Shoes

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞችና የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ከተማ


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር SWR/SC/PGS2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ የእስቴሽነሪ ዕቃዎችን እና የፕሪንተር ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ሎት ቁጥርተ.ቁ ቁጥርተፈላጊው የእቃ ዝርዝርብዛትየጨረታ ማስከበሪያጨረታው የማከፈትበት ቀን
ሎት 11A4 ወረቀት100050,000.00ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም
2ፋይል ቦክስ500
3Tonner 26A,05A, 59A,203A, 3405 Brther, 151A231
ሎት 24የደንብ ልብስ ስፌት ኮትና ሱሪ,ጃኬትና ሱሪ, ቱታ, ጋዎን69520000.00
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል::
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በደቡብ ምዕራብ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሪኪዩርመንት ሎጀስቲክ ውሬጨል ኤንድ ፋሲሊቲ ቢሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር)በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /cpo/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰፕላይ ቼይን PGS ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰፕላይ ቼይን PGS ጠቅላላ አገልግሎት ይከፈታል::
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0473311903፣ወይም 0912682407 መደወል ይችላሉ::
  7. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት /ቦንጋ ከተማ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility South West Region (Bonga) seeks suppliers in 2 lots: stationery and printer toner (A4 paper, file boxes, toners), and uniform tailoring (coats, jackets, trousers, overalls, gowns). Bidders need a renewed licence, MoF supplier registration and TIN. Open bid.
Save Tender