በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ቃሉ ወረዳ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1.የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3 የውሃ እቃዎች ሎት4. የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም በአልማ በጀት ሎት 5 የግንባታ ዕቃ/ኤጋ ቆርቆሮ / በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ቃሉ ወረዳ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1.የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3 የውሃ እቃዎች ሎት4. የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም በአልማ በጀት ሎት 5 የግንባታ ዕቃ/ኤጋ ቆርቆሮ / በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል::
- የጨረታ መለየ ቁጥር ቃ/ወ/ግ/ጨ/ 007/2019
- ተጫራቾች አርጅናል የዘመኑን የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የግዥው መጠን ከብር 500000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች ማቅረብ ሲጠበቅባቸው የመረጃዎቹ የማይመለስ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መታሸግ ይኖርበታል::
- ዕቃዎቹን በተመለከተ ቢሮአችን በሚገኙበት ኮ/ቻ/ ከተማ ቃሉ ወረዳ ንብረት ክፍል ድረስ የማስገባትና እንዲሁም ሌሎች ወጭዎች የሚሸፍነው በአቅራቢው ወይም አሸናፊው ድርጅት ይሆናል::
- ማንኛውም ተጫራች ግብር የከፈለበትን ህጋዊ መረጃ ማቅረብ አለበት::
- የሚፈለገውን ዕቃና አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ/ ስፔስፍኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያበ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት 11:30 ሰዓት ድረስ ቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በመምጣት የተዘጋጀውን ሰነድ የማይለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋናና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ስምና አድራሻውን በመፃፍ ቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ፖስታውን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በዚሁ እለት 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይት የሌለው ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋው ወኪሎቻቸው በመከፈቻው እለት የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም::
- ለዕቃ ግዥ ከብር 20,000 በላይ እና ለአገልግሎት ግዥ ከብር 10,000 ብር በላይ ዋጋ ከተሞላ ከሚከፈለው ክፍያ ላይ 3 ፐርሰንት በቅድመ ግብር ተቀንሶ የሚቀር መሆኑ ይታወቅ::
- ማንኛውም ተጫራች የሞላውን ዋጋ ብዜት ወደ ጎን እንዲሁም ጠቅላላ ድምሩን ወደታች ካላስቀመጠ በነጠላም ሆነ በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለና በንባብ በተሰማው ጠቅላላ ዋጋና በሚመለከተው አካል ተሰልቶ በሚገኘው ጠቅላላ ዋጋ መካከል ከ3% በላይ ልዩነት ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለ73/ለሰባ ሶስት/ ተከታታይ ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን የመጫረቻ ሰነዱ ደግሞ ጨረታው ከሚከፈትበት እለት ጀምሮ ለ45 /ለአርባ አምስት ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1. 10000 ብር /አስር ሺህ/ ለሎት 2. 2000 /ሁለት ሺህ/ ለሎት 3. 40000 /አርባ ሺህ /ለሎት 4. 35000 /ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/ ለሎት 5. 25000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው:: የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ በቢድ ቦንድ ከሆነ ከሰባ ሶስት ቀን ያነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ተቀባይት የለውም::
- የጨረታው አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ካሉት 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል የመውሰድ ግዴታ አለበት::
- የጨረታ መከፈቻ ቀኑ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ውድድሩ የሚካሄደው በእያዳንዱ ሎት ድምር ነው::
- አሸናፊው ተወዳዳሪ እቃዎችን ኮምቦልቻ ከተማ ቃሉ ወረዳ ግብርና ግቢ ድረስ የማቅረቡ ግዴታ ያለበት ሲሆን ገቢ የሚደረገው በሚመለከተው ባለሙያ ጥራቱ ከተረጋገጠ በኋላ ነው::
- የመ/ቤቱ ከአሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ከካናኦቃ መጠን ላይ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው
- መ/ቤቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ቃሉ ወረዳ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0335514644 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::
በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን
✨ messages.ai_summary
Kalu Woreda Finance Office, South Wollo, seeks suppliers in 5 lots: stationery, cleaning items, water supplies, construction materials and corrugated iron sheets, delivered to Kombolcha. Bidders need a renewed trade licence, registration, tax payment proof and VAT if over 500,000 birr.
