Tender Detail

Tender Details

  • Company የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ላሊበላ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 336 1142
  • Website
  • Deadline14 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 200
  • Bid Securityበሎት: ከብር 1,000 እስከ 30,000 (CPO)
  • opening dateበዛው ቀን 4:30፤ ቅዳሜ/እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን
  • Categories Stationery Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Construction Materials And Raw Materials

የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት፣ የጽዳት፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ የስፖርት፣ የመኪና መለዋወጫና የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ

የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች የእንስሳት ህክምና መድኃኒትና እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ/ ጣቃ ጨርቅ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማ፣ የስፖርት ትጥቅ/ የስፖርት እቃዎች የቀላል መኪና ጎማና የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች፤ የህንፃ መሳሪያዎች፣ እንጨት፣ አሸዋና ድንጋይ፣ ብሎኬት ግዥ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ በሎት በጥቅል አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል::

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ የግብር ክሊራንስ ማስረጃ፣ የንግድ ፈቃዱን በጀርባው ያለውንም ጭምር ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ለእንስሳት መድኃኒት አቅራቢ ከተጠቀሱት ማስረጃዎች በተጨማሪ የሙያ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  2. የጨረታው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን ከብር 500,000 በላይ ከሆነ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 25/02/2019 ዓ.ም እስከ 04/03/2019 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 9 ድረስ በመምጣት የእያንዳንዱን ሎት የጨረታ ሰነድ በብር 200/ሁለት/ መቶ ብር በመግዛት መውሰድ ይችላል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ጨረታ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 11ኛው ቀን ጥቅምት 05/3/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: በዛው ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  5. ከላይ የተጠቀሰው የጨረታ የመክፈቻ ቀን ካላንደር ዝግ / ቅዳሜና እሁድ / ከሆነ የመክፈቻው ቀን ለሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት ይተላለፋል
  6. የጨረታውን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል::
  7. ለደንብ ልብስ በጽ/ቤቱ የተዘጋጁ ናሙናዎችን በአካል በማየት ዋጋ መሙላት ይቻላል
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ለጽህፈት መሳሪያዎች ብር 20,000፣ ለጽዳትእቃዎች ብር 2,000፣የእንስሳት ህክምና መድኃኒትና እቃዎች ብር 5,000፡ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብር 7,000፡ ብር ጣቃ ጨርቅ ብር 7,000፣ የተዘጋጁ አልባሳት ብር 8,000፡ ጫማ ብር 10,000፣ የስፖርት ትጥቅ ብር 7,000 የስፖርት እቃዎች ብር 3,000፣ ለቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች ብር 10,000፣ የቀላል መኪና ጎማ ብር 30,000 የህንፃ መሳሪያዎች ብር 3,000፣ እንጨት ብር 1,000፣አሸዋና ድንጋይ ብር 2,000 ብሎኬት ብር 1,300 በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ማቅረብ አለባቸው::
  9. ለሁሉም ግዥዎች የውል ማስከበሪያ10% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው::
  10. አሸናፊው አካል የሚያሸንፍበትን እቃ በላሊበላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በራሱ ትራንስፖርት ከሚፈልገው ቦታ ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ ይኖርበታል::
  11. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ ኪው አር ደረሰኝ ያሳተሙ ወይም ካሽ ሪጅስተር የሚጠቀሙ መሆን አለባቸው::
  12. ተጫራቾች ከዚህ በፊት የጨረታ አሸናፊ ሆነው እንደውላቸው ያላጠናቀቁ ወይም ከታወቀ ተቋም ዕገዳ የተደረገባቸውን አያካትትም::
  13. ተጫራቾቹ በጨረታው ላይ ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው የጨረታው የጊዜ ገደብ ከማለቁ ከ3 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  15. ተጫራቾቹ ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0333361142 /0333361143/033361169 በመደወል ማግኘት ይቻላል::

የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Lalibela City Administration Finance Office seeks suppliers by lot of stationery, cleaning items, veterinary medicines, electronics, uniforms and fabric, shoes, sportswear, light-vehicle tyres and spare parts, building materials, timber, sand, stone and blocks. Licensed suppliers. Open bid.
Save Tender