Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አውራዳ
  • Address ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ አውራዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 45 92 71 14
  • Website
  • Deadline18 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሽህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • opening dateጨረታዉ በዕለቱ 8:30 ላይ ይከፈታል - ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል::
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና ጽህፈት መሣሪያ በወጣ ዝርዝር መሠረት መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አውራዳ


የጨረታ ማስታወቂያ

  1. በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና ጽህፈት መሣሪያ በወጣ ዝርዝር መሠረት መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
  2. በዚህ መሠረት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ:-2018/19 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ- የተ/እ/ታ (ቫት) ምዝገባ ም/ወረቀት ያለዉ፣ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ም/ወረቀት ያለዉ እንዲሁም በመንግስት ግዥ ጨረታ/ በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ ::
  3. በተጨማሪ ጨረታዉን የሚያሸንፍ ድርጅት የጽዳት ዕቃዎችና ጽህፈት መሣሪያን እስከ ቦታዉ በማምጣትና በጥራት ኮሚቴዎችና በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ የሚፈጸም መሆኑን የሚያምን
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛዉ ቀን ድረስ ለወረዳዉ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 500 ብር በፊደል አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከመ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ሰነድ በመዉሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመዉሰድ ከተእታ/ቫት/ ጋር በመሙላት እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፈቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ ; ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጅናል ኮፒዉን የጨረታ ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛዉ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታዉ በዕለቱ 8:30 ላይ ይከፈታል - ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሽህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:-
  7. በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታዉን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለዉም::
  8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
  9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945927114 ደዉለዉ መረዳት ይችላሉ::

በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት (አውራዳ)

✨ messages.ai_summary
Decha Woreda Finance Office, Kafa Zone, seeks suppliers of cleaning items and stationery, delivered to site and accepted after quality checks. Open to licensed firms with a renewed trade licence, VAT and TIN certificates and supplier registration.
Save Tender