Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityማንኛውም ተጫራች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
  • opening dateተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው በተገኙበት በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ይከፈታል::
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land, House, Building And Warehouse Rent

በአብክመ በሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል::

በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት


የመሬት ሊዝ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ/

ጨረታ ቁጥር 01/2019

በአብክመ በሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች መሰረት በማድረግ መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን:-

  1. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ እስታዴየም ጀርባ እነ አባተ ፋንታይ ይኖሩበት የነበረው ያለው ቦታ የቦታ ምደባ መኖሪያ፣ የቦታ ስፋት 229.5 ካሜ፤ የቦታ ደረጃ 2ኛ፤ የህንጻ ከፍታ G+0
  2. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ እስታዴየም ጀርባ እነ አባተ ፋንታይ ይኖሩበት የነበረው ያለው ቦታ የቦታ ምደባ መኖሪያ፤ የቦታ ስፋት 229.5 ካሜ፣ የቦታ ደረጃ 2ኛ፤ የህንጻ ከፍታ G+0
  3. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ ፍርድ ቤቱ ፊትለፊትወይም ሃሙስ ገበያ መግቢያ በኩል የቦታ ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 339.15 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+2
  4. በአጣዬ ከተማ 01 ቀበሌ ከዘነቡ አዘነ ግሮሰሪ ጀርባ የቦታ ምደባ ንግድ ፣ የቦታ ስፋት 278.33 ካ.ሜ ፤በቦታ ደረጃ 2ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+2
  5. በአጣዬ ከተማ 03 ቀበሌ እነ ወ/ሮ ጸሃይ ይመር ይኖሩበት የነበረው ፡ በልዩ ጨረታ የቦታ ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 533.2 ኪ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+4
  6. የጨረታ መነሻ ዋጋ በግልጽ ጨረታ ሆኖ በቦታው በሊዝ መነሻ ዋጋ ይሆናል::
  7. ማንኛውም ተጫራች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ግለሰብ ወይም ድርጅት የሚፈለግበትን ቅድመ ክፍያ መጠን ማሸነፉ እንደተገለጸለት ወዲያውኑ 20% እና ከዚያ በላይ ቅድሚያ ይከፈላል
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርበው ገንዘብ ወይም ሌላ የዋስትና ማረጋገጫ ሰነድ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠው ቼክ ወይም ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ አጣዬ ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ ይኖርበታል::
  10. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል በአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ የጨረታ ሰነዱ የሚመለሰው በዚሁ ጽ/ቤት ይሆናል።
  11. ተጫራቾች ቦታዎችን ተዘዋውረዉ በአካል ማየትና መጎብኘት ይችላሉ::
  12. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ጊዜን በተመለከተ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል::
  13. የጨረታ ሰነድ የሚዘጋበት ቀን ጨረታው ከወጣበት በ10ኛ ቀን 11:00 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው በተገኙበት በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ይከፈታል::
  14. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
  15. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ሲፈለጉ በስልክ ቁጥር 0336610688 /0336610011 ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ::
  16. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ23/02/19 ዓ.ም እስከ 2/03/19 ዓ.ም ለ10 ተከታታይ ቀናት ከጧቱ 2:30 እስከ 11:30 ሰዓት አጣ/ከ/አስ/መሬት ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መግዛትና ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ::
  17. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ:-በኮድ አንድ ላይ በልዩ ጨረታ በተገለጸው ላይ የሚጫረት ተጫራች

  • የኢንቨስትመንት ፈቃድ ያለው ፣ የፀደቀ ፕሮፖዛል ያቀረበ ፣ከዞን የድጋፍ ደብዳቤ ያለው እና እንዲያለማ የከንቲባ ኮሚቴ ውሳኔ ያለው ባለ ኮኮብ ሆቴል መገንባት የሚችል::

በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር

መሬት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Ataye Town Administration Land Office, North Shewa, offers five commercial and residential plots in Ataye town on lease by open tender. One commercial plot is a special tender for investors with an investment licence and approved proposal able to build a star-rated hotel.
Save Tender