Tender Detail

Tender Details

  • Company DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)
  • Address ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5-18-03-56
  • Websitehttps://dashenbanksc.com/
  • Deadline03 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
  • opening date24/03/2019 4:00-6:00 መኖሪያ ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ/አስያዥ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል::

DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)


በድጋሚ የወጣየሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0042/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ/አስያዥ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል::

ተ.ቁየተበዳሪዉ ስምአበዳሪዉ ቅርንጫፍየአስያዥ ስምከተማክ/ከተማየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋትየንብረቱ አይነትየጨረታ መነሻ ዋጋቀንሰዓትቦታ
1አልፎዝ ኃ/የተ/የግ/ ማህበርአመዴወ/ሮ አርዋ አህመድ ኡመርአዲስ አበባለሚ ኩራለ/ኩራ9/29/5/37113/0487/5/01175ካ.ሜየመኖሪያ ቤት29,825,57024/03/20194:00-6:00መኖሪያ ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል::
  3. የሐራጅ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌሎች ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል::
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያሲያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በተጨማሪም ንብረቱ ደጋሚ በሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
  8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበዉ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው::
  9. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል:: ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም::
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሉ መጠየቅ ይቻላል::

ዳሸን ባንክ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Dashen Bank re-advertises the auction of a foreclosed residential house in Lemi Kura sub-city, Addis Ababa, sold as is.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender