Tender Detail

Tender Details

  • Company Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)
  • Address Ras Abebe Aragay St, Addis Ababa, Ethiopia,Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 29 62 46
  • Websitehttps://www.nibbanksc.com/
  • Deadline24 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityለምድብ (ሎት) አንድ(1) ብር 30,000.00 (ብር ሰላሳ ሺህ) ፤ ለምድብ (ሎት) ሁለት (2) ብር 20,000.00 (ብር ሃያ ሺህ) እና ለምድብ (ሎት) ሶስት (3) ብር 10,000.00 (ብር አስር ሺህ) በሲፒኦ
  • opening dateኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 9:15 ሰዓት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥቅም ላይ የዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)


በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር ንኢባ/28/2019

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥቅም ላይ የዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

1. ምድብ(ሎት) :1

ተ.ቁየዕቃዉ ዓይነትብዛትመግለጫ (ማብራሪያ)
1.1የቤት መኪና አሮጌ ጎማዎች172የተለያየ የጎማ መለያ ቁጥር ያላቸዉ
1.2.የፒክ-አፕ መኪና አሮጌ ጎማዎች185የተለያየ የጎማ መለያ ቁጥር ያላቸዉ
1.3.የሞተር ሳይክል አሮጌ ጎማዎች16
ጠቅላላ የጎማዎች ብዛት373

2. ምድብ(ሎት) ፡ 2

ተ.ቁየዕቃዉ ዓይነትብዛትመግለጫ (ማብራሪያ)
2.1የተለያዩ የመኪናና ጀኔሬተር አሮጌ ባትሪዎች5412V/70AM
2.2የተለያዩ የመኪናና ጀኔሬተር አሮጌ ባትሪዎች4012V/45AM
2.3የመኪና አሮጌ ባትሪዎች412V/200AM
2.4የመኪና አሮጌ ባትሪዎች212V/120AM
ጠቅላላ የባትሪዎች ብዛት100

3. ምድብ (ሎት)፡ 3

ተ.ቁየዕቃዉ ዓይነትመለኪያመግለጫ (ማብራሪያ)
3.1ጊዜ ያለፈባቸዉ የህትመት ዉጤቶችበኪሎመጠኑ ተመዝኖ የሚሸጥ
3.2ጊዜ ያለፈባቸዉ የተለያዩ ጋዜጦችበኪሎመጠኑ ተመዝኖ የሚሸጥ
3.3ባዶ ባለ 5 ሊትር የላርጎ ጀሪካኖችበቁጥርመጠኑ ተመዝኖ የሚሸጥ
  1. ጨረታው በባንኩ የግዢ መምሪያ ላይ በተጠቀሰው የግልጽ ጨረታ ሂደት መሰረት ይከናወናል::
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ብር ሁለት መቶ/ በንብ ባንክ አካውንት ቁጥር ETB1764600010001 በቅድሚያ በማንኛውም በባንኩ ቅርንጫፎች ላይ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ ከጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም በሥራ ሰዓት ሰነዱን ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት መውሰድ ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ለመመልከት የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ከጥቅምት 26, ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2:00 - 6:00 ሰዓት እና ከ7:00-11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2:00-6:00 ሰዓት ድረስ ዕቃዎቹን ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት እና ሰንጋ ተራ በሚገኘው ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ወለል በመገኘት ማየት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከታች በተራ ቁጥር 7 ስር በተጠቀሰው አድራሻ እስከ ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሰዓት 9:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው:: ዘግይቶ የደረሰ የመወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም::
  5. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ለምድብ (ሎት) አንድ(1) ብር 30,000.00 (ብር ሰላሳ ሺህ) ፤ ለምድብ (ሎት) ሁለት (2) ብር 20,000.00 (ብር ሃያ ሺህ) እና ለምድብ (ሎት) ሶስት (3) ብር 10,000.00 (ብር አስር ሺህ) በሲፒኦ ከዋናው የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ አለባቸው::
  6. ከላይ የተዘረዘሩት የሚሸጡ ዕቃዎች ላይ የተ.እ.ታ. ይታሰባል::
  7. ጨረታው ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 9:15 ሰዓት ሰንጋ ተራ በሚገኘው ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል ውስጥ ይከፈታል::
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ስልክ ቁጥር0116 29 62 46 / 0115 51 26 50

ፋክስ 0115622448

✨ messages.ai_summary
Nib International Bank re-advertises the sale of used items in three lots: 373 used car, pick-up and motorcycle tyres; 100 used vehicle and generator batteries; and expired printed materials, old newspapers and empty 5-litre jerrycans.
Save Tender