መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2019
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ሎት-1- የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ
ሎት-2-የተለያዩ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ቁርጥራጭ MDF፣ቁርጥራጭ የታሸጉ እንጨቶች ሽያጭ
ሎት-3- የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ቸርኬ፣ ካላማደሪ፣ ፍላፕ እና ድረም ሽያጭ
ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከማክሰኞ ከጥቅምት 25/2019ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀናች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም በ4:15 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 የሚከፈትመሆኑን እናሳውቃለን
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል::
