Tender Detail

Tender Details

  • Company Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)
  • Address Ras Abebe Aragay St, Addis Ababa, Ethiopia,Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 29 62 46
  • Websitehttps://www.nibbanksc.com/
  • Deadline02 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ::
  • opening date23/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)


በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/002/19

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪው ቅርንጫፍየመያዣ ንብረቱ መለያ - አድራሻየንብረቱ ዓይነትየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋት (በካ.ሜ)የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብርየሐራጅ ቀንና ሰዓት
1ጀላሉ ኑሩተበዳሪውቆሴቆሴ ከተማ፣ ቀበሌ 01ንግድ ቤት079/2003140.80500,000.0023/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
2መኮንን ዳበሳተበዳሪውዳርጌቆታ ከተማ፣ አመያ ወረዳመኖሪያ ቤትWMMLM Q317/2011172.55300,000.0023/03/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት
3ሽውሌ አበራአምበሳ አምዲሳዳርጌቆታ ከተማ፣ አመያ ወረዳመጋዘንWBIFLM Q366/11212350,000.0024/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
4ሙሉነህ ገላናግርማ ጭንድዳርጌጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳመኖሪያ ቤትA/M/L/M/G/002/89200300,000.0024/03/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት
5ደርቡ ፉርጋሳተበዳሪውዳርጌቆታ ከተማ፣ አመያ ወረዳመኖሪያ ቤትBMQ492/07244300,000.0025/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
6ብሩክ ሰለሞንተበዳሪውከዚራ ዓባይሐረር ከተማ፣ ሀኪም ወረዳ፣ ቀበሌ 17G+1 መኖሪያ ቤት15304-FB17-11-1822863,800,000.0024/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::
  2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት::
  3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል::
  4. ሐራጁ የሚካሄደው ከተራ ቁጥር 1-5 ለተጠቀሱት ንብረቶች በባንኩ ወልቂጤ ዲስትሪክት ቢሮ ሲሆን በተራ ቁጥር 6 ለተጠቀሰው ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው::
  5. ከተራ ቁጥር 1-5 ለተጠቀሱት ንብረቶች በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል::
  6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
  7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Nib International Bank re-advertises the auction of six foreclosed properties: a commercial house, residential houses, a warehouse and a G+1 residential building in Kose, Kota and Gindo (Ameya Woreda) and Harar city.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender