አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ/ ወረዳ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት |
| 1 | ወልደዮሴፍ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ወልደዮሴፍ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ሃያ ሁለት | ተበዳሪው | ለቢዝነስ አገልግሎት የሚውል (G+4) ህንጻ፣ (G+1) ስቶር እና የቡና መቀነባበሪያ ማሽነሪ | አ.አ | ለሚኩራ | 10 | ቦሌ10/13/5/10/18417/28381/107883/03 እና ቦሌ10-1/24/8/4/8587/9493/04 | 1200+1421 | 185,389,326 | 22/3/19 | 5:00-6:00 |
| 2 | ዘሩ ገ/ሊባኖስ | ዊርቱ | ተበዳሪው | ለቢዝነስ G+7 | አ.አ | ቦሌ | 12 | ቦሌ12/24/9/9/17803/17947/02 | 989 | 140,962,000 | 23/3/19 | 4:00-5:00 |
| ተበዳሪው | ለመኖሪያ ቤት | አ.አ | የካ | 8 | AA000050800970 | 945 | 68,912,475 | 23/3/19 | 5:00-6:00 | |||
| ስላስ ገ/ስላሴ | ለመኖሪያ ቤት | አ.አ | ን/ላፍቶ | 06 | 09/82/8780/53978/57883/02 | 305 | 5,832,000 | 23/3/19 | 8:00-9:00 | |||
| 3 | ቂጥን አምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ካዛንቺስ | ተበዳሪው | ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘኖች እና ለፕሮሰሲንግ ማቀነባበሪያ የሚውል ማሽነሪ አክሰሰሪው ጋር | አ.አ | አቃቂ ቃሊቲ | 2 | AK10516322 6438228496 | 43,822.81 | 754,262,064 | 24/3/19 | 4:00-5:00 |
| ይድ የምግብ ዘይት ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ለኢንደስትሪ አገልግሎት | ዱከም | B-G-SH-B-38/28-J-8 | 30,000 | 212,125,500 | 24/3/19 | 5:00-6:00 | |||||
| 4 | ማርቆማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ኮከብ | ትእግስት አበጋ | ለመኖሪያ ቤት | አ.አ | ለሚ ኩራ | 10 | ቦሌ10_1/56/3/13+1/36730/250512/03 | 200 | 28,166,220 | 25/3/19 | 5:00-6:00 |
| 5 | ሰለሞን ደምሴ | ለዴቻ | ተበዳሪው | ለመኖሪያ ቤት | ሸገር | ገላን | OR030037702017 | 140 | 3,149,750 | 24/3/19 | 5:00-6:00 | |
| 6 | ተስፋዬ ጎአ | ወላይታ ሶዶ | ተበዳሪው | ለንግድ ቤት | ወላይታ ሶዶ | ሽ/6320/09 | 2000 | 6,050,000 | 24/3/19 | 5:00-6:00 | ||
| 7 | መልኩ ታደሰ | ቡሳ | ተበዳሪው | ለንግድ ቤት | ቡሳ | Bu/3059/2015 | 500 | 774,000 | 23/3/19 | 5:00-6:00 | ||
| 8 | ታደለ ክፍሌ | ሃዋሳ | ተበዳሪው | ለመኖሪያ ቤት G+2 | ሀዋሳ | SD001021207013 | 200.17 | 15,017,145 | 23/3/19 | 5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል::ተራ ቁጥር 5-8 ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዥ በጨረታው ቀን ባይገኝም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ሰዓት ይካሄዳል::
- ከፍተኛ ዋጋ ያልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸናፊነቱን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጣልበት ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::
- ለተጨማሪ መረጃ፡- 22 ቅርንጫፍ 011-662-46-68፣ ዊርቱ ቅርንጫፍ 011-813-39-81፣ ካዛንቺስ ቅርንጫፍ0115-57-07-56፣ ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-44-63፣ ለዴቻ ቅርንጫፍ 0465-51-24-24 ፣ ቡሳ ቅርንጫፍ 047-211-30-41፣ ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 011-312-06-70፣ ሃዋሳ ቅርንጫፍ 0462-20-48-19 ዋና የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አዋሽ ባንክ
✨ messages.ai_summary
Awash Bank auctions foreclosed properties of eight borrowers, including business and residential buildings, a G+7 business building, industrial warehouses with machinery and a coffee processing plant, mostly in Addis Ababa, with others in Sheger, Dukem, Wolaita Sodo, Busa and Hawassa.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
