Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline03 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceFree
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋው 1/4ኛ (ጥሬ ገንዘብ ወይም CPO)
  • opening dateህዳር 24/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በሸገር ከተማ ፉሪ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍለሐራጅ የቀረበው ንብረትከተማወረዳ/ክ/ከተማቀበሌየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋት በካሬየሃራጅ መነሻ ዋጋቀንሰዓት
1አቶ ታዬ ደጋጋወ/ሮ ሰላማዊት መኮንንአለም ባንክ ቅርንጫፍቤትሸገርፉሪ-OR00071979030281405.4545,000,000 (አርባ አምስት ሚሊዮን ብር ብቻ)ህዳር 24/20194:00-6:00
  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አለም ባንክ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0913790965 / 0911352333 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C is auctioning a foreclosed house on a 1,405.45 sq m plot in Furi, Sheger City, under its legal mandate. Open public auction at its head office; the winner covers taxes and transfer costs.
Save Tender