የዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች (መኪና፣ ሞተር ሳይክል፣ የቤት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ብረታብረት) ሽያጭ
ዮሴፍ የልጆች ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ በዚሁ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡-
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት
- ሕጋዊ የታደሰ የግንባታ ፍቃድ
- (TIN) No. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጁ ያገለገሉ እቃዎችን፡-
መኪና ፣ ሶፋ፣ ፍርጅ ፣ ቴሌቪዥን ፣ ኮምፒውተር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የብረት አልጋ፣ የብረት በሮች፣ የብረት መስኮት እና ሌሎች ያላቸው ብረታብረቶችን ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን አሟልቶ መወዳደር የሚችል ተወዳዳሪ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር) ቀናት ለውድድር የሚቀርቡትን ዕቃዎች መጎብኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
አድራሻ፡- አዳማ ከተማ ደደቻ አራራ ወረዳ ደራርቱ ህንፃ ጀርባ
ማስታወሻ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ 0911017510 / 0989326988
ዮሴፍ የልጆች ቤት
✨ messages.ai_summary
Yosef Children's Home (Adama) is selling used items including a vehicle, motorcycle, sofas, fridges, televisions, computers, metal beds, metal doors, windows and other scrap metal. Open to bidders with a renewed licence and TIN.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
