በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ኦሮምያ የሚገኘው የአንገር አበያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ2019/2020 ምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያን ህጋዊ የደረቅ ጭነት አጓጓዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
የአንገር አበያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን
ለ2019/2020 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ኦሮምያ የሚገኘው የአንገር አበያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ2019/2020 ምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያን ህጋዊ የደረቅ ጭነት አጓጓዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት የሚጓጓዘውን የአፈር ማዳበሪያ መጠን እና ዓይነት፡-
- DAP (ኤን ፕ ኤስ ): 105,337.00 ኩንታል
- UREA (ዩ ሪ ያ ): 123,190.00 ኩንታል
- ጠቅላላ ድምር 228,527.00 ኩንታል.
ሲሆን የአፈር ማዳበሪያ የሚጓጓዝበት ቦታ ከተለያዩ የዩኒዬን መጋዘኖች እስከ መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ስለሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ወይም ማህበራት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብረ 700.00 በመክፈለ ምዕራብ ኦሮምያ ነቀምቴ በሚገኘው ግበ ዲዴሳ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን መግዛት ይቻላል።
በዚህ ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ሆኖ በአስረኛዉ ቀን በ11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ሰነዱን ማስገባት ይኖርበታል።
የጨረታዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሚቀጥለው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ (በዓል) ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ምዕራብ ኦሮምያ ነቀምቴ በሚገኘው ግበ ዲዴሳ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ይከፈታል። ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ወይም በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡ ሞባይል 09 65-02-82-53 ወይም በስልክ ቁጥር 05 77 73 0019
አያና
