ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ሪል እስቴት ሳይቶች፡- 1. ፒያሳ ሳይት 2. ሲኤም ሲ ፊጋ ሳይት እና 3. ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት ከሚገኙ ሳይቶች ላይ የተቆፋር አፈር የማንሳት እና የማጓጓዝ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ የኮንስትራክሽን ወይም የትራንስፖርት ድርጅቶች አወዳደር ማሰራት ይፈልጋል::
TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ094/2019
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ሪል እስቴት ሳይቶች፡-
- ፒያሳ ሳይት
- ሲኤም ሲ ፊጋ ሳይት እና
- ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት
ከሚገኙ ሳይቶች ላይ የተቆፋር አፈር የማንሳት እና የማጓጓዝ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ የኮንስትራክሽን ወይም የትራንስፖርት ድርጅቶች አወዳደር ማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2019 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም ተወዳዳሪ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችሳል ::
- ተጫራቾች የኮንስትራክሽን ሳይቶችን በአካል ተገኝተዉ ማየት ይችላሉ::
- የጨረታዉን ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መዉሰድ ይቻላሉ::
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000/ሃምሳ ሽ /ብር ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እስከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ሰአት ደረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ሰነዶቻቸዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ጨረታዉ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4:30 ይከፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448/0929918416 /+251 94 579 5207
ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል::
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
✨ messages.ai_summary
Loading and transporting excavated soil from Tracon Trading's real estate construction sites in Piassa, CMC Figa and Babur Tabia (Furi area). Open to construction or transport companies with a renewed trade licence, VAT registration and a TIN certificate.
