Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Pipe Factory PLC (ኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፡ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-395-911
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 2,000.00 (CPO)
  • opening dateህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 8:00 ሰዓት
  • Categories Container Transportation , Freight Transport

ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚያስገባቸው/ለሚገዛቸው/ የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች [ከፊል ቃል በፎቶው በግልጽ አይነበብም] ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሠንጠረዥ መሠረት ህጋዊ መስፈርቶችን የሚያሟሉና በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን አውራጆችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል።

Oromia Pipe Factory PLC (ኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ የተ/የግ/ማህበር)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር OPF/2026/19/003

ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚያስገባቸው/ለሚገዛቸው/ የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች [ከፊል ቃል በፎቶው በግልጽ አይነበብም] ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሠንጠረዥ መሠረት ህጋዊ መስፈርቶችን የሚያሟሉና በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን አውራጆችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት በ20ft ኮንቴይነር በ40ft ኮንቴይነር ያለኮንቴይነር ከጅቡቲ ወደብ እና ከሀገር ውስጥ
1 ኤች ዲ ፒ ኢ (HDPE PE100 Black በኩንታል 1      
2 ፒቪሲ ሬይዚን (Polyethylene chloride) በኩንታል 1      
3 ካልስየም ካርቦኔት (Calcium Carbonate) በኩንታል 1      
4 ስታብላይዘር (Stabilizer) በኩንታል 1      
5 ካርቦን ብላክ (Carbone Black) በኩንታል 1      

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች፡-

  1. ህጋዊና በ2019 ዓ.ም. የታደሰ የጫኝና አውራጅነት ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ቫት፤ ቲን ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፤
  4. አንዱን ኩንታል የሚያወርዱበትንና የሚደረድሩበትን ዋጋ ከላይ በሠንጠረዥ በተዘረዘረው መሠረት በኮምፒዩተር የተጻፈ ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. ጥሬ ዕቃው በሚወርድበትና በሚደረደርበት ወቅት እንዳይፈስና እንዳይበከል ሙሉ ዋስትና መውሰድ የሚችሉ፤
  6. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ) በሲፒኦ (CPO) Oromia pipe Factory PLC በሚል ማስያዝ የሚችሉ።

በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎችን የምታወርዱበትና የምትደረድሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ። ጨረታው ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ሲሆን ባይገኙም ያስገቡት የጨረታ ሰነድ ሌሎች ተጫራቾች በተገኙበት ተከፍቶ የሚታይ ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፤ ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በጀርባ በኩል፤
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር-011-4-395-828 /011-4-395-911

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Oromia Pipe Factory seeks licensed freight and transport contractors to import and deliver factory raw materials—HDPE PE100 Black, PVC resin, calcium carbonate, stabilizer and carbon black—by 20ft/40ft container or loose from Djibouti port and locally, with full liability for spillage and contamination.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender