Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤ/ጉ/ክ/መ/የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ
  • Address አሶሳ ከተማ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፡ ኢትዮጵያ, Phone: 057 258 388
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ CPO/ በእያንዳንዱ ሎት ብር 50,000 /አምሳ ሺህ/ ብር
  • opening dateበዚሁ እለት ከጠዋቱ4:30ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Electronics Materials , Cloth And Shoes

በቤ/ጉ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለጥገ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ልብስ፡ኤሌክትሮኒክስ፣የመንገድ ዳር መብራት ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ በመደበኛ በጀት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በቤ/ጉ/ክ/መ/የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-001/2019

በቤ/ጉ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለጥገ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ልብስ፡ኤሌክትሮኒክስ፣የመንገድ ዳር መብራት ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ በመደበኛ በጀት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1፡ - የደንብ ልብስ
  • ሎት 2፡- የመምህራን የስፖርት ልብስ
  • ሎት 3፡-ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 4፡- የመንገድ ዳር የመብራት ዕቃዎች
  • ሎት 5፡-ሞተር ሳይክል እና ባለ3 እግር ባጃጅ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል :: በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ ::

1ኛ/ ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

2ኛ/ ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን ይኖርባቸዋል ::

3ኛ ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል/ ያላቸው::

4ኛ/ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት(ቲን ነበር)::

5ኛ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ CPO/ በእያንዳንዱ ሎት ብር 50,000 /አምሳ ሺህ/ ብር ማስያዝና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::የማንኛውንም የባንክ ቢድ ቦንድ የማንቀበል መሆኑን ጭምር እናሳውቃለን::

6ኛ/ ተጫራቾች የእቃውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ በአድስ አበባ መ/ቤታችን በሚያመቻቸው ቦታ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ሎት 400 /አራት መቶ ብር / ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ::

7ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸውን ሞልተው በየሎቱ አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ፣ ሁለት የቴክኒካል ኮፒ ዶክመንት እና አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት እና ሁለት ፋይናንሻል ኮፒ ዶክመንት ለያንዳዳቸው በተለያየ ፖስታ በማድረግ በአንድ ማዘር ፖስታ በታሸገ ኢንቨሎፕ ታሽጎ ሰነዱን በገዙበት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ/ አለባቸው::

8ኛ/ ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ4:00ላይ ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ4:30ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9ኛ/ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል ::

10ኛ/ አሸናፊው ድርጅት የሚለየው በነጠላ ዋጋ ሆኖ የተሻለ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበና የተሸለ ናሙና የቀረቡ መሆናቸው ሲረጋገጥ ብቻ ነው ።

11/ መምሪያው የተሻለ ዘዴና አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

12/ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ አስፔስፊኬሽኑን ከተያየዘው ውጭ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ስተጨማሪ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 0909449652 /0917181578 /0917426395 /09108508456 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ።

በቤ/ጉ/ክ/መ/የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Assosa City Administration Finance Department seeks suppliers for staff uniforms, sports teacher clothing, electronics, streetlights, motorcycles and three-wheelers, under five lots. Bidders must hold a valid business license, VAT registration, supplier certificate and TIN, and submit samples.
Save Tender